ሕዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረክታል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት ጉልህ አስተዋጽኦ የሚያበረክት ግዙፍ ፕሮጀክት ነው አሉ፡፡
ፕሬዚዳንቱ በቅርቡ በብራሰልስ በተካሄደው የ2025 ግሎባል ጌትዌይ ፎረም ካደረጉት ተሳትፎ ጎን ለጎን…