የተለወጠችና ከልመና የወጣች ሀገር እውን ከማድረግ ውጪ ሌላ ሃሳብ የለንም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለወጠችና ከልመና የወጣች ሀገር እውን ከማድረግ ውጪ ሌላ ሃሳብ የለንም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፤ የትንሳኤ በዓልን በገላን ጉራ ከሚገኙ የካሳንቺስ ልማት…