Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ዘርፍ ለቻይናውያን ባለሀብቶች ምቹ ናት – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ዘርፍ ለቻይናውያን ባለሀብቶች ምቹ መሆኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቻይና ሕዝብ የፖለቲካ ምክክር ጉባኤ ብሔራዊ ኮሚቴ ምክትል ሊቀ መንበር እና የቻይና የኢንዱስትሪና…

በኦሮሚያ ክልል ግብርናውን በማዘመን ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ግብርናውን በማዘመን ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑ ተገልጿል። የኦሮሚያ ክልል የግብርና ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት ሶስተኛ ጉባዔ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽሕፈት ቤት እየተካሄደ ይገኛል።…

ኢትዮ ቴሌኮምና ቪዛ የዲጂታል ፋይናንስ ተደራሽነትን ለማጠናከር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ከቪዛ ኢንክ የደቡብና ምስራቅ አፍሪካ ሪጅን ም/ፕሬዚዳንት ሚካኤል በርነር ጋር ተወያይተዋል፡ በውይይታቸውም በዓለም አቀፍ የዲጂታል የፋይናንስ አገልግሎቶች ላይ አዳዲስ የትብብር ዕድሎችን…

ካዛንቺስ ዛሬ የጋራ ጥረት እና ለውጥ ሽልማታችን ሆኖ ተገኝቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተጎሳቆሉ እና በእጅጉ የተጎዱ ቤቶች እና ከባቢ መገኛ የነበረው ካዛንቺስ ዛሬ የጋራ ጥረት እና ለውጥ ሽልማታችን ሆኖ ተገኝቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት…

ቦይንግ የአፍሪካ ቢሮውን በአዲስ አበባ ከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቦይንግ ኩባንያ የአፍሪካ ቢሮውን በአዲስ አበባ መክፈቱ ተገልጿል። በመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)÷ የቢሮው መከፈት የኢትዮጵያን የተሳሰረችና የበለፀገች አፍሪካን እውን የማድረግ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላኖች ግዥና መዳረሻዎችን ከማሳደግ አንጻር የተቀመጡ ግቦች ማሳካቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላኖች ግዥ እና መዳረሻዎችን ከማሳደግ አንጻር በፈረንጆቹ 2025 የተቀመጡ ግቦች ማሳካቱን የአየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለጹ። ዋና ስራ አስፈጻሚው ከቢቢሲ “ፎከስ አፍሪካ” ጋር…

አይ ኤም ኤፍ ለኢትዮጵያ ልማት እና እድገት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ለኢትዮጵያ በተለያዩ የልማት ዘርፎች ላይ የሚያደርገውን አጋርነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ እና የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከ2025ቱ የዓለም ባንክ…

በሥራ እና ክኅሎት ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችን ለማላቅ ፈጠራን ማዕከል ያደረገ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሥራ እና ክኅሎት ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችን ለማላቅ በትጋት፣ ፍጥነትና ፈጠራን ማዕከል ያደረገ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ። የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች የተቋሙን የዘጠኝ ወራት የመንግስት ዕቅድ አፈፃፀም ላይ…

ፕሬዚዳንት ታዬ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ ሕይዎት የተሰማቸውን ሐዘን ገልፀዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ መልዕክት፤ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈት ጥልቅ ሐዘን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በ88 ዓመታቸው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን ቫቲካን…