ሕዳሴ ግድብ የመደመር ዕሳቤ የታተመበት ፕሮጀክት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዳሴ ግድብ ከጫፍ እስከ ጫፍ በሁሉም የኢትዮጵያ ማዕዘናት የኢትዮጵያ ልጆችን ለልማት ያስተባበረና የመደመር ዕሳቤ የታተመበት ፕሮጀክት ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር…