Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ለሹዋሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ለሹዋሊድ ባህላዊ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ከለውጡ ማግስት ጀምሮ የሹዋሊድ በዓል የህዝብ ለህዝብ…

ችግሮችን በሀይል ለመፍታት መሞከር ዘላቂ መፍትሔን አያመጣም – ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ችግሮችን በሀይል ለመፍታት መሞከር ዘላቂ መፍትሔን አያመጣም ሲሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ ኮሚሽኑ በአማራ ክልል የሚያከናውነው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት…

የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው

የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱ የሀገራዊ ምክክር ዋና ኮሚሽነር…

የኢትዮጵያንና የኡጋንዳን ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እንሰራለን – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን እና የኡጋንዳን የኢኮኖሚ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እንሰራለን ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። ዛሬ በተካሄደው 4ኛው የኢትዮጵያ እና የኡጋንዳ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን…

4ኛው የኢትዮ-ኡጋንዳ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 4ኛው የኢትዮ-ኡጋንዳ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ ትብብር ለማጠናከርና በተለያዩ ዘርፎች ስምምነቶችን ለመፈፀም ያለመ ነው ተብሏል። የውጭ…

የብዝኃ-ዘርፍ ሪፎርሙ አረሙን ከስንዴው እየለየ ነው- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችው ብዝኃ-ዘርፍ ሪፎርም አረሙን ከስንዴው እየለየ በአስደናቂ የስኬት መንገድ በመፈጸም ላይ ይገኛል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የሀገራዊ ለውጡን ሰባተኛ ዓመት ስኬታማ ጉዟችንን እያከበርን ባለንበት…

የቤልጂየም እና ሉክሰምበርግ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤልጂየም እና ሉክሰምበርግ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እንዲሳተፉ በቤልጂየም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጥሪ አቀረበ፡፡ ኤምባሲው በኢትዮጵያ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮችን የሚያስተዋውቅ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ማስተዋወቂያ…

አፈ-ጉባዔ ታገሰ ዜጎች ለሕገ-መንግሥቱ ተገዢ መሆን እንዳለባቸው አስገነዘቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ዜጎች የሕጎች ሁሉ የበላይ ለሆነው ሕገ-መንግሥት ተገዢ ሊሆኑ እንደሚገባ አስገነዘቡ፡፡ "ሕገ-መንግሥትና ሕገ-መንግሥታዊነት በኢትዮጵያ" በሚል ርዕስ ሦስተኛው የፓርላማ ዜጎች ፎረም ተካሂዷል፡፡…

የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ 240 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ለስድስት የልማት መርሃ ግብሮች የሚውል የ240 ሚሊየን ዩሮ (32 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር) ድጋፍ አደረገ፡፡ የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴና በኢትዮጵያ የህብረቱ ተወካይ አምባሳደር ሶፊ ኢመስበርገር…