ኢትዮጵያ የአፍሪካን ትርክት በመፍጠር ሂደት ጉልህ ሚና መጫወት ይጠበቅባታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካን ትርክት በመፍጠር ሂደት ውስጥ ጉልህ ሚና መጫወት ኃላፊነቷ መሆኑ አይቀሬ ጉዳይ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት ፐልስ ኦፍ አፍሪካ የተሰኘውን የፓን አፍሪካ ሚዲያ በይፋ…