የሀገር ውስጥ ዜና የሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ በድምቀት ተከበረ Melaku Gedif Oct 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ከተማ ሀርሰዴ ሐይቅ በድምቀት ተከበረ፡፡ የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል “ኢሬቻ ለሀገር ማንሠራራት” በሚል መሪ ሃሳብ ተከበረ፡፡ በአከባበር ሥነ ሥርዓቱ አባገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ ከተለያዩ የኦሮሚያ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና አባገዳ ጎበና ሆላ የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል መጠናቀቅን በማስመልከት ምስጋና አቀረቡ Abiy Getahun Oct 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱለማ አባገዳ ጎበና ሆላ የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ እሴቱን ጠብቆ መከበሩን አስመልክተው ምስጋና አቀረቡ። አባገዳ ጎበና ሆላ ‘ኢሬቻ ለሀገር ማንሠራራት’ በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ በድምቀት የተከበረውን የ2018 ዓ.ም ሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Abiy Getahun Oct 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፤ ኢሬቻ የምስጋና ቀን ነው፤ ይበልጡንም ምድርን በዝናብ ያጠገበው ፈጣሪ በምስጋና የሚዘከርበት በዓል…
Uncategorized ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Abiy Getahun Oct 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቱ በመልዕክታቸው፤ እንኳን ለኢሬቻ የምስጋና ቀን በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል። በዓሉ የደስታ፣ የብልጽግ እና የበረከት ይሆን ዘንድ እመኛለሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Abiy Getahun Oct 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዓሉን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- እንኳን ለኢሬቻ መልካ በሰላም አደረሳችሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ ፎረም እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Oct 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሬቻ ፎረም በቢሾፍቱ ከተማ በገልመ ሀርሰዴ እየተካሄደ ነው። በፎረሙ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፣ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌን (ዶ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ሰኞ ይካሄዳል Melaku Gedif Oct 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ሰኞ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል። የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአንድ ዓመት የሥራ ጊዜ ከመስከረም ወር…
የሀገር ውስጥ ዜና 3 ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ዛሬ የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን አጠናቅቀን ሪቫን እንቆርጣለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Oct 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእርግጠኝነት ለኢትዮጵያውያን ማረጋገጥ የምፈልገው 3 ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ዛሬ የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን አጠናቅቀን ሪቫን እንቆርጣለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የመጀመሪያ ዙር የኦጋዴን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያውያን ብልጽግና ሳናረጋግጥ አንተኛም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Oct 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያውያን ብልጽግና ሳናረጋግጥ አንተኛም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ እና የጎዴ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ መሰረተ ድንጋይ ባስቀመጡበት ወቅት እንዳሉት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን በአጭር ጊዜ ውስጥ የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማምጣት አብረን መስራት አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Oct 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያውያን ዓይናችንን ገልጠን በማየት በአጭር ጊዜ ውስጥ የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማምጣት በጋራ አብረን መስራት አለብን አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሌ ክልል ለተለያዩ ሜጋ ፕሮጀክቶች መሰረተ ድንጋይ…