Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሕዳሴ ግድብ የጥቁር ሕዝቦች ሁሉ ታሪክ ሆኖ የሚኖር ታላቅ ገድል ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የጥቁር ሕዝቦች ሁሉ ታሪክ ሆኖ የሚኖር ታላቅ ገድል ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ኢትዮጵያውያን የዘመናት ቁጭት የነበረው ታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቅቆ የምረቃ ሥነ ሥርዓት በጉባ…

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የፅናት ሽልማት ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የፅናት ሽልማት ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ ፕሬዚዳንቱ የግድቡን መመረቅ ተከትሎ ባስተላለፉት የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት÷ ግድቡ የኢትዮጵያውያን የላብ፣ የደም እና የእንባ ውጤት ነው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤ ምሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያውያን ሕብረ ብሔራዊነት መገለጫ የሆነውን ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ በዛሬው ዕለት መረቁ፡፡ የኢትዮጵያውያን የዘመናት ቁጭት የነበረው ታላቁ ኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቅቆ የምረቃ ሥነ…

ኢትዮጵያ ተነሥታለች፤ ከእንግዲህ ወደኋላ አትመለስም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) ኢትዮጵያ ተነሥታለች፤ ከእንግዲህ ወደኋላ አትመለስም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ‘ዘላቂ ልማት ለሀገራዊ ማንሠራራት’ በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ ያለውን ጳጉሜን 4 የማንሠራራት ቀንን አስመልክቶ ባስተላለፉት…

የታላቁ ኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ምረቃ የዋዜማ ዝግጅት በጉባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) የኢትዮጵያውያን ሕብረ ብሔራዊነት መገለጫ የሆነው የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ምረቃ የዋዜማ ዝግጅት በጉባ በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ…

 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ኅብረት ም/ፕሬዚዳንት ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ኅብረት ምክትል ፕሬዚዳንት ቴሬሳ ሪቤራ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ከ2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባዔ ጎን ለጎን ከአውሮፓ ኅብረት…

አፍሪካ በዓለም ፊት በራሷ አቅም ለውጥ የማምጣት አቅም ይዛ መቅረብ አለባት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አፍሪካ በዓለም ፊት ተደራዳሪ አካል ሳትሆን በራሷ አቅም ለውጥ የማምጣት አቅም ይዛ መቅረብ አለባት አሉ፡፡ ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ‘ዓለም አቀፍ የአየር…

ባለፉት ሰባት አመታት በኢትዮጵያ የተገኙ ኢኮኖሚያዊ እመርታዎች

1. አጠቃላይ ሀገሪቱ ከነበረችበት ውስብስብ የኢኮኖሚና የፋይናንስ አስተዳደር ስርአት ችግር ለማውጣት ባለፉት 7 አመታት የታክስ ፖሊሲ ማሻሻያዎችን ጨምሮ በኢኮኖሚው ዘርፍ የተደረጉ የለውጥ ተግባራትና ያስገኙት እመርታዊ ውጤት ምንድነው? • የኢኮኖሚ ዕድገት፡ ባለፉት…

2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው ‘ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት መፍትሄዎችን ማሳለጥ፣ የአፍሪካን አረንጓዴ ልማት በፋይናንስ መደገፍ’ በሚል መሪ ሀሳብ ነው ከጳጉሜን 3 እስከ 5 ቀን 2017 ዓ.ም…

የኢትዮጵያን ማንሠራራት ወደ ዘላቂ ብልጽግና ለማሻገር በቁርጠኝነት ይሰራል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰላማችንን እያጸናን የኢትዮጵያን የማንሠራራት ጉዞ ለማፋጠን በተባበረ አቅም መትጋት አለብን አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ በዛሬው ዕለት እየተከበረ የሚገኘውን የኅብር ቀን አስመልክቶ "ሰላማችንን ማጽናት ለኢትዮጵያ ማንሠራራት"…