Uncategorized ለአፍሪካ ተገቢውን ቦታ ያልሰጠ ዓለም ውጤት አያመጣም- ቻይና ዮሐንስ ደርበው Mar 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና አፍሪካ በዓለም የኃይል አሰላለፍ ተገቢው ቦታ እንዲኖራት ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል አረጋገጠች፡፡ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በሰጡት መግለጫ፤ አዳጊ ሀገራት በዓለም አቀፍ ተቋማት ተገቢው ውክልና እንዲኖራቸው የተጀመሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለተሰናባቹ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሀማት የሽኝት መርሐ-ግብር ተካሄደ Adimasu Aragawu Mar 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተሰናባቹ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሀማት አፍሪካዊያን በአህጉሪቱ ጉዳዮች ላይ የጋራ አቋም እንዲኖራቸው ለማስቻል ከፍተኛ ጥረት ማድረጋቸውን የአፍሪካ ህብረት ሰራተኞች ማኅበር ገለጸ። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሠራተኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ከአንጎላ ፕሬዚዳንት የተላከላቸውን መልዕክት ተቀበሉ Adimasu Aragawu Mar 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ከአንጎላ ፕሬዚዳንት እና የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ዣዎ ሎሬንሶ የተላከላቸውን መልዕክት ተቀብለዋል። ፕሬዚዳንቱ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳሉት÷ ኢትዮጵያ እና አንጎላ ለአስርት ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕድን ዘርፍ ያለውን ሕገ ወጥነት ለማስቆም ርምጃዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ጌታቸው ረዳ Adimasu Aragawu Mar 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል በማዕድን ዘርፍ እየተስተዋሉ የሚገኙ ህገወጥ እንቅስቃሴዎችን ለማስቆም እየተወሰዱ የሚገኙ ርምጃዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ገለፁ። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር በመቀሌ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኬኛ ቤቨሬጅ ፋብሪካን ጎበኙ Melaku Gedif Mar 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአምቦ ወረዳ በነበራቸው ጉብኝት የኬኛ ቤቨሬጅ ፋብሪካን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ በጉብኝት መርሐ ግበሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባህር ዳር በሰፋፊ መንገዶች እየተዋበች መሆኗን ገለጹ Adimasu Aragawu Mar 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባሕር ዳር ከተማ ኅብረተሰቡ በሚዝናናባቸው መናፈሻዎች፣ ብስክሌት በነጻነት ማሽከርከር በሚያስችሉ ሰፋፊ መንገዶች እየተዋበች ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Mar 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ አጋማሽ የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በዋና ጽሕፈት ቤቱ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ለሦስት ቀናት በሚቆየው መድረክ ላይ፤ አጠቃላይ ሀገራዊ የፖለቲካ ሁኔታ፣ ጠንካራ ፓርቲ ግንባታ ለማሳካትና በፓርቲና በመንግሥት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሆሚቾ ጥይት ፋብሪካን በጎበኙበት ወቅት ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል … ዮሐንስ ደርበው Mar 6, 2025 0 👉 በኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም በሀገር ውስጥ ተተኳሽ ጥይቶችን የማምረት ሙከራዎች ቢኖሩም እስከዛሬ ሦስት ዓመት በፊት ድረስ ሀገራችን ከውጭ በማስገባት ላይ ተመስርታ ቆይታለች፡፡ 👉 አሁን ላይ ግን ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ ተተኳሽ ከማምረት አልፎ ወደውጭ የመላክ ዐቅም አሳድጋለች፡፡ 👉 ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ የኢንዱስትሪ ማሕበረሰብ እየተፈጠረ ነው- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Hailemaryam Tegegn Mar 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ በኢትዮጵያ አዲስ የኢንዱስትሪ ማሕበረሰብ መፈጠሩን አመላካች ነው ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ከፍተኛ የመንግሥት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ ተተኳሽ ከማምረት አልፎ ወደውጭ የመላክ ዐቅም አሳድጋለች- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ ተተኳሽ ከማምረት አልፎም ወደውጭ የመላክ አቅም ማሳደጓን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሆሚቾ ጥይት ፋብሪካን በጎበኙበት ወቅት፤ ኢትዮጵያ እንደ ታላቅ ሀገር ራስን የመቻል ጉዞዋን…