የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ትመርጣለች! Melaku Gedif Feb 18, 2026 0 የምርጫ ዑደት በምርጫ ሥርዓት የድምፅ አሰጣጥ ከመጀመሩ በፊት ከሚደረገው የቅድመ ምርጫ ዝግጅት ጀምሮ ውጤቱ እስኪታወቅና ይፋ ሆኖ ለአሸናፊዎቹ የአሸናፊነት ማረጋገጫ እስከሚሰጥበት እንዲሁም ቅሬታ ካለ ቅሬታ የመስማት ሂደቱ የሚከናወንበት የድህረ ምርጫ ክንውን ድረስ ያለውን አጠቃላይ እንቅስቃሴን…
የሀገር ውስጥ ዜና በቄለም ወለጋ ዞን የተመለከትነው ሥራ ኃብትን በአግባቡ በመጠቀም ለውጥ ማምጣት እንደሚቻል ማሳያ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Feb 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቄለም ወለጋ ዞን የተመለከትነው ሥራ ኃብትን በአግባቡ በመጠቀም ትርጉም ያለው ለውጥ ማምጣት እንደሚቻል ማሳያ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ዛሬ በቄለም ወለጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ቄለም ወለጋ ዞን ደምቢዶሎ ከተማ ገቡ Melaku Gedif Feb 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ደምቢዶሎ ከተማ በዛሬው ዕለት ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ደምቢዶሎ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ኤርዶዋን ኢትዮጵያ በቀጣናው ተጽዕኖ ፈጣሪ መሆኗን ይገነዘባሉ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Feb 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ተጽዕኖ ፈጣሪ መሆኗን ይገነዘባሉ አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ይፋዊ ጉብኝት እያደረጉ ከሚገኙት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ130 ሚሊየን በላይ ህዝብ ያላት ኢትዮጵያ የባህር በር ተከልክላ መቆየቷ ትክክል አይደለም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Feb 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ130 ሚሊየን በላይ ህዝብ ያላት ኢትዮጵያ የባህር በር ተከልክላ መቆየቷ ትክክል አይደለም አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ይፋዊ ጉብኝት እያደረጉ ከሚገኙት የቱርክዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አርዓያነት ያለው አስተዳደር ለቀጣናው ከፍ ያለ ሚና ይጫወታል – ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን Hailemaryam Tegegn Feb 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባላት የረዥም ዘመናት የመንግስት ስርዓትና አርዓያነት ያለው አስተዳደር በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ያላት ሚና እያደገ ነው አሉ የቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ይፋዊ ጉብኝት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ጋር ተወያዩ Hailemaryam Tegegn Feb 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ውይይታችን በኢትዮጵያ እና በቱርክዬ መካከል ያለውን ዘላቂ ወዳጅነትና ጠንካራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን በዓድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኖሩ Hailemaryam Tegegn Feb 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሐውልት ሥር የአበባ ጉንጉን አኑረዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ፕሬዚዳንቱ በምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ይፋዊ አቀባበል ተደረገላቸው Adimasu Aragawu Feb 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቱርክዬ ሪፐበሊክ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ይፋዊ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ መሪዎቹ የወል ጥቅም ላይ በተመሰረቱ የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ጉብኝት የኢትዮጵያ እና ቱርክዬን ስትራቴጂያዊ አጋርነት የሚያጎላ ነው Hailemaryam Tegegn Feb 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን የኢትዮጵያ ጉብኝት እያደገ የመጣውን የሁለቱ ሀገራት ስትራቴጂያዊ አጋርነት የሚያጎላ ነው አለ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት፡፡ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ…