ጤና የፆም የጤና ጥቅሞች… Adimasu Aragawu Feb 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች እና በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ከፍተኛ ትኩረት የሚሰጣቸው የጾም ወቅቶች ላይ እንገኛለን። ፆም በበርካታ ሕዝቦች የሚከወን እና በተለይም በሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች ላይ ከፍተኛ ስፍራ…
ቴክ አስተማማኝ የሳይበር ደኅንነት ስርዓት ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ… Adimasu Aragawu Feb 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂን ስኬታማ ለማድረግ አስተማማኝ የሳይበር ደኅንነት ስርዓት መገንባት ወሳኝ ነው አሉ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ። የመንግሥት አገልግሎቶች በዘመናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል የአግሮ ኢንዱስትሪ ስራዎች የግብርና ዕድገታችንን የሚያሳልጡ ናቸው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Hailemaryam Tegegn Feb 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኦሮሚያ ክልል በአግሮ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የተጀመሩ ተግባራት የግብርና ዕድገታችንን የሚያሳልጡ ናቸው አሉ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ በዛሬው ዕለት…
ፋና ስብስብ የመራጮች ምዝገባ ቅድመ ሁኔታ Adimasu Aragawu Feb 19, 2026 0 በማንኛውም ምርጫ ለመሳተፍ አስቀድሞ በመራጭነት መመዝገብ ቅድመ ሁኔታ ነው፡፡ አንድን ሰው በመራጭነት ለመመዝገብ የሚያበቁት መስፈርቶችና የሚያስፈልጉት ሰነዶች በምርጫ ህግና እንደ አስፈላጊነቱም በምርጫ ቦርድ በሚወጡ ዝርዝር መመርያዎች ይቀመጣሉ፡፡ ነገር ግን እነዚህ መስፈርቶች ተገቢና…
የሀገር ውስጥ ዜና በወለጋ ዞኖች ያደረግነው ጉብኝት እጅግ በጣም ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ የታየበት ነው – አቶ ጌታቸው ረዳ Adimasu Aragawu Feb 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በወለጋ ዞኖች ያደረግነው ጉብኝት እጅግ በጣም ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ የታየበት ነው አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ። አቶ ጌታቸው ይህንን ያሉት በወለጋ ዞኖች በተደረገ የልማት ሥራዎች ጉብኝት ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አርሶ አደሮቻችን እያመረቱ ብቻ አይደለም፤ ከመዋጮዎቻቸውም እሴት እያፈሩ ይገኛሉ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Feb 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሶ አደሮቻችን እያመረቱ ብቻ አይደለም፤ ከመዋጮዎቻቸውም እሴት እያፈሩ ይገኛሉ አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ የጊቤ ዲዴሳ የገበሬዎች የኅብረት ሥራ ማኅበርን…
የሀገር ውስጥ ዜና 89ኛው የየካቲት12 ሰማዕታት መታሰቢያ በዓል ተከበረ Melaku Gedif Feb 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያውያን የአልገዛም ባይነት ጽናት የታየበት 89ኛው የየካቲት12 ሰማዕታት ቀን መታሰቢያ በዓል በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ በሚገኘው የሰማዕታት ሐውልት ፊት ለፊት ተከብሯል፡፡ በአከባበር ሥነ ሥርዓቱ ላይ አባትና እናት አርበኞች በመገኘት…
የሀገር ውስጥ ዜና የህብረቱ ጉባዔ እንግዶችን በማስተናገድ ረገድ ኩራትን የሚፈጥሩ ተግባራት የተገለጡበት ነበር – ከንቲባ አዳነች አቤቤ abel neway Feb 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ 39ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባዔ እንግዶችን በማስተናገድ ረገድ ኩራትን የሚፈጥሩ ተግባራት የተገለጡበት ነበር አሉ። የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ እና የዲፕሎማሲ ማዕከል የሆነችውን አዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወለጋ ህዝብ በፍቅር የተሞላ እና ሰላም ወዳድ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) abel neway Feb 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የወለጋ ህዝብ በፍቅር የተሞላ እና ሰላም ወዳድ ህዝብ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በወለጋ የነበራቸውን የልማት ስራዎች ጉብኝት አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ፤ በሶስቱም የወለጋ ዞኖች ያየኋቸው ስራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የስራ ዘመን ለ8 ወራት ተራዘመ abel neway Feb 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንን የስራ ዘመን ለ8 ወራት እንዲራዘም የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ በሙሉ ድምፅ አጸደቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው የ5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባ የኮሚሽኑን…