Fana: At a Speed of Life!

በበርካታ ፈተና ውስጥ ሆነንም አስደናቂ ድሎች አስመዝግበናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሰባት ዓመታት በርካታ ፈተናዎች ገጥመውን የሚያስደንቁ እና ተዓምር ሊባሉ የሚችሉ ድሎች አስመዝግበናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያለፉት ሰባት ዓመታት የመንግሥት ሥራ እንቅስቃሴ እና የቀጣይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ጀምረን ያልጨረስነው ፕሮጀክት የለም አሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያን የብልጽግና መሠረት እስከምንጥል ድረስ ትጋቱም ውጤቱም ይቀጥላል ብለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያለፉት ሰባት ዓመታት የመንግሥት ሥራ እንቅስቃሴ እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን አስመልክቶ ባደረጉት ልዩ…

ተፎካካሪ የፖለቲካ ኃይሎች ወደ ሀገር እንዲገቡ መደረጉ ያተረፍንበት ውሳኔ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በለውጡ ማግስት ተፎካካሪ የፖለቲካ ኃይሎች ወደ ሀገር እንዲገቡ መደረጉ ያተረፍንበት ውሳኔ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ያለፉት ሰባት ዓመታት የመንግሥት ሥራ እንቅስቃሴ እና የቀጣይ…

ትናንትን ማየት የሚያስፈልገው ለፍርድ አይደለም- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሁል ጊዜም ሰዎች ትናንትን ሲመለከቱ ዛሬ ባሉበት የዕውቀት ልክ፣ ዓለማዊ ሁኔታ እና የሐብት ልክ ከሆነ ሚዛን ይስታሉ ብለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያለፉት ሰባት ዓመታት የመንግሥት ሥራ እንቅስቃሴ እና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያለፉት ሰባት ዓመታት የመንግሥት ሥራ እንቅስቃሴ እና የቀጣይ አቅጣጫዎች አስመልክቶ ባደረጉት ልዩ ባለ አራት ክፍል…

👉 ኢትዮጵያዊነት የጋራ ዕጣ ፋንታ ነው። 👉 የሚያሰባስበን እና እንደቤተሰብ እንድንታይ የሚያደርገን ትርክት ያስፈልጋል። 👉 ብሔራዊ ጥቅም ማለት በትውልድ ቅብብሎሽ መካከል የሚጸናና ኢትዮጵያዊነትን የሚያቆይ ሥራ ነው። 👉 ብሔራዊ ጥቅም ስንል ከእኛ ከግል ፍላጎት እና መሻት የተሻገረ ማለት…

ኢትዮጵያዊነት ጥቅም ስናገኝበት የምናዜመው፤ ሲከፋን የምንተወው የወረት ጉዳይ አይደለም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያዊነት ሲመቸን፣ ሲደላን፣ ጥቅም ስናገኝበት የምናዜመው የምናወድሰው ሲከፋን ሳይመቸን ሲቀር ህልሞቻችን ሲጨነጋገፉ የምንተወው የወረት ጉዳይ አይደለም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ያለፉት…

ህገወጥ የፍተሻ ኬላዎች …

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት የወጪና ገቢ ምርቶችን ለመቆጣጠር በተለያዩ አካባቢዎች ካቋቋማቸው የፍተሻ ኬላዎች ውጭ ህገወጥ የፍተሻ ኬላዎች መኖራቸው ተደጋግሞ ይነሳል። ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በዛሬው ዕለት ከንግዱ ማህበረሰብ…

የዲጂታል ሚዲያውን በማጠናከር መረጃዎች ለማህበረሰቡ በፍጥነት ማድረስ ይገባል – አቶ ሞገስ ባልቻ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልጽግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ ሞገስ ባልቻ የዲጂታል ሚዲያውን በማጠናከር ተአማኒነት ያላቸውን መረጃዎች ለማህበረሰቡ በፍጥነት ማድረስ ይገባል አሉ። የተደራጀ ኮሙኒኬሽንና ሚዲያ የሀገራዊ መግባባት ካስማ፣…

በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በተከናወኑ ሥራዎች አበረታች ውጤት ተመዝግቧል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የተያዘውን ራዕይ እውን ለማድረግ በተከናወኑ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት እየተመዘገበ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ባለስልጣን በጥራት መንደር ውስጥ የተረከበው ሕንጻ ተመርቋል፡፡ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ…

መቐለ 70 እንደርታ ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ33ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር መቐለ 70 እንደርታ ሲዳማ ቡናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ቀን 9 ሠዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ቤንጃሚን ኮቴ የመቐለ 70 እንደርታ ማሸነፊያ…