2 ነጥብ 3 ሚሊየን ቶን የድንጋይ ከሰል በሀገር ውስጥ በማምረት መተካት ተችሏል – ሃብታሙ ተገኝ (ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እስከ 2 ነጥብ 3 ሚሊየን ቶን የሚደርስ የድንጋይ ከሰል በሀገር ውስጥ በማምረት መተካት ተችሏል አሉ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ (ኢ/ር)።
የአርጆ የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ ፋብሪካ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ምክትል ጠቅላይ…