Fana: At a Speed of Life!

በወሊድ ወቅት ጽኑ ሕመም ላይ ለነበረች እናት ደም በመለገስ ሕይወቷን የታደገው ዶክተር..

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በወሊድ ወቅት ጽኑ ሕመም ላይ ለነበረች እናት ከስጦታወች ሁሉ የላቀውን ደም በመለገስ ሕይወቷን መታደግ የቻለው ዶክተር በበርካቶች ዘንድ ምስጋና ተችሮታል፡፡ ዶክተር ሰይድ አሕመድ ይባላል፡፡ በከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ነው፡፡…

የኢትዮጵያ እና ቱርክዬ ታሪካዊ ግንኙነት…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና ቱርክዬ ታሪካዊ የሁለትዮሽ ግንኙነት 16ኛው ክፍለ ዘመን የኦቶማን ኢምፓየር የቀይ ባሕር ወደቦችን ሲቆጣጠር የተጀመረ ሲሆን ÷ ግንኙነቱ በሒደት ወደ ዘላቂ እና ተግባራዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አድጓል። በፈረንጆቹ 1896 ሱልጣን…

ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የሚገነባው የድሬዳዋ ፕሮጀክት…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የድሬዳዋ የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃና ማጣሪያ ፕሮጀክት ግንባታ ተጀምሯል፡፡ ግንባታውን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር አስጀምረዋል፡፡…

የዘመናዊቷ ቱርክዬ አርክቴክት በመባል የሚታወቁት ኤርዶዋን…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኢስታንቡል ከንቲባነት እስከ ሀገር መሪነት የተጓዙትና የዘመናዊቷ ቱርክዬ አርክቴክት በመባል የሚታወቁት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን። በፈረንጆቹ 1954 በኢስታንቡል ከተማ የተወለዱት ኤርዶዋን የፖለቲካውን ዓለም የተቀላቀሉት በፈረንጆቹ 1994…

ጎንደር ከተማ በታሪካዊ ስራዎች…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጎንደር ከተማ በታሪካዊ ስራዎች ይበልጥ እየተገለጠች ነው አሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የሴክተሮችና ሀገራዊ ፕሮጀክቶች ክትትል ሚኒስትር ዴኤታ አክሊሉ ታደሰ (ዶ/ር)። ሚኒስትር ዴኤታው ይህንን ያሉት በጎንደር ከተማ የፋሲል አብያተ መንግሥት…

የረመዳን ወር በመረዳዳትና በመተሳሰብ ልናሳልፈው ይገባል – ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁን የረመዳን ወር በመረዳዳትና በመተሳሰብ ልናሳልፈው ይገባል አሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ። የረመዳን ወርን አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት ፕሬዚዳንቱ÷ ለመላው ሙስሊም ማሕበረሰብ እንኳን…

ኢትዮጵያ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፉን የምትገነባ እና የምትመራ እንድትሆን ለማድረግ እየተሰራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘመን ተመልካች ብቻ ሳትሆን ዘርፉን የምትገነባ እና የምትመራ እንድትሆን ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ…

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ግልጽ፣ ሚዛናዊና ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሚዲያዎች ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ግልጽ፣ ሚዛናዊና ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሚዲያዎች የበኩላቸውን ኃላፊነት ሊወጡ ይገባል አለ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ተቋማት የምርጫውን ሂደት…

የአፍሪካ ሀገራትን የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም የሚያስችል የማገገሚያ ዕቅድ እንዲያወጡ መደገፍ ይገባል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገራትን የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን መቋቋም የሚያስችል የማገገሚያ ዕቅድ እንዲያወጡ መደገፍ ይገባል አሉ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ። የኮሚሽኑ ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ የ39ኛው…

የመዲናችን አስደናቂ ለውጥ ለጉባዔዎቹ ትልቅ ሞገስ ሆኗል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢትዮጵያዊያን እንግዳ ተቀባይነትና የመዲናችን አስደናቂ ለውጥ ለጉባዔዎቹ ትልቅ ሞገስ ሆኗል አሉ። ከንቲባዋ መዲናዋ ያስተናገደቻቸው 39ኛው የአፍሪካ ህብረት እና 2ኛው የጣሊያን-አፍሪካ…