በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት የተደበቀ የእጅ ቦምብ የቤት እድሳት ሲካሄድ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕንጻ ተቋራጩ ከደንበኛው የቤት ግድግዳ ውስጥ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት የተደበቀ የእጅ ቦምብ ማግኘቱ ተሰማ፡፡
ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ከፈረንጆቹ 1939 እስከ 1945 ድረስ የዘለቀ ዓለም ከፍተኛ ጉዳት ያስተናገደችበት ግጭት እንደነበር…