Fana: At a Speed of Life!

ለፕሬዚዳንት ሞሃመድ ኡልድ ኤል ጋዙዋኒ የመልካም ምኞት መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለፈረንጆቹ 2024 የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ሆነው ለተመረጡት የሞሪታኒያ ፕሬዚዳንት ሞሃመድ ኡልድ አል ጋዙዋኒ የዓመቱ ሊቀመንበር ሆነው በመመረጣቸው የ’እንኳን ደስ አልዎት’ መልካም ምኞት መርሃግብር ዛሬ ተካሄደ። በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር…

ኢትዮጵያና ቼክ ሪፐብሊክ ትብብራቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቼክ ሪፐብሊክ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታውቁ፡፡ የኢፌዲሪ መንግስት ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርና ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት አምባሳደር ፍቃዱ በየነ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለቼክ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ፒተር ፓቬል…

ሁለንተናዊ ዕድገት ለማምጣት ትምህርት ላይ መሥራት እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለንተናዊ ዕድገት ለማምጣት ትምህርት ላይ መሥራትና ኢንቨስት ማድረግ እንደሚገባ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡   "ጥራት ያለው ትምህርት ለአፍሪካውያን" በሚል መሪ ሐሳብ የፓን አፍሪካ…

36ኛው የኢትዮ-ኬንያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የኬንያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀኔራል አምባሳደር ፍስሃ ሻውል፥ኮሚሽኑ የሀገራቱን የሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮችን ለመፍታት ትልቅ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከአማራ ክልል ዞኖች ከተውጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሁሉም የአማራ ክልል ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ከሁሉም የክልሉ ዞኖች…

በአደጋዎች የተጎዱ ዜጎችን የሚረዳ የ18 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀት ትግበራ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአደጋዎች የተጎዱ የማህበረሰብ ክፍሎችን በዘላቂ መፍትሄ አይበገሬነትን ለማጠናከር የሚያስችል የፕሮጀት ትግበራ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የምክክር መድረኩ በኢትዮጵያ መንግስት እና በዓለም አቀፉ የፍልሰት ተቋም…

የሁቲ አማፂያን በእንግሊዝ መርከብ ላይ የሚሳኤል ጥቃት ፈፀሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የየመን ሁቲ አማፂያን በኤደን ባህረ ሰላጤ እየቀዘፈች በነበረች የእንግሊዝ መርከብ ላይ የሚሳዔል ጥቃት መፈፀማቸውን የአማፂያኑ ቃል አቀባይ አስታውቋል፡፡ የአማፂያኑ ቃል አቀባይ ያህያ ሳር÷ በእንግሊዝ የጭነት መርከብ ላይ የተሳካ የሚሳኤል ጥቃት…

ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሰው ሠራሽ ሐይቅ 753 ቶን የዓሣ ምርት ተገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሰው ሠራሽ ሐይቅ 753 ቶን የዓሣ ምርት መገኘቱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ ብርሃኑ ኢቴቻ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ምርቱ የተገኘው ባለፉት ሰባት ወራት ፈቃድ የወሰዱ አራት ዓሣ አምራች ማኅበራት…

የአልሸባብ የሽብር ቡድን የጋንታና የጦር መሪዎችን ጨምሮ 41 ግለሰቦች እስከ ዕድሜ ልክ በሚደርስ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫውን በሶማሊያ ያደረገው የአልሸባብ የሽብር ቡድን የጋንታና የጦር መሪዎችን ጨምሮ 41 ግለሰቦች እስከ ዕድሜ ልክ በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ድሬዳዋ ምድብ 4ኛ ወንጀል ጅግጅጋ ተዘዋዋሪ ችሎት ተከሳሾቹ…

ገርድ ሙለር የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) ዋና ዳይሬክተር ገርድ ሙለር እና ልዑካን ቡድናቸው የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል።   ዋና ዳይሬክተሩ የዓድዋ ድል መታሰቢያ በውስጡ የትናንት ታሪክን ብቻ ሳይሆን…