Fana: At a Speed of Life!

በ20 ኪሎ ሜትር እርምጃ ውድድር ኢትዮጵያ 6ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው 33ኛው ኦሊምፒክ በ20 ኪሎ ሜትር እርምጃ ወንዶች ውድድር ምስጋናው ዋቁማ ስድስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀ። በውድድሩ ኢኳዶር ስታሸንፍ፣ የብራዚልና የስፔን አትሌቶች ሁለተኛ እና ሶስተኛ በመሆን ተከታትለው…

የቦሌ መንገድ ዘመናዊ መሰረተ ልማቶችን አካትቶ ብስራትና ተጨማሪ ድል ሆኖ ተጠናቋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ፣ የኢትዮጵያና የአዲስ አበባ መግቢያ በር የሆነው የቦሌ መንገድ የኮሪደር ልማት ስራችን ከተማችንን በሚመጥን ገጽታ ዘመናዊ መሰረተ ልማቶችን አካቶ ሌላ ብስራት እና ተጨማሪ ድል ሆኖ ተጠናቋል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…

የኢትዮ-ቻይናን የንግድ አጋርነት ለማጠናከር እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ቻይና መካከል ያለውን የንግድና ኢንቨስትመንት አጋርነት ለማጠናከር የሚሠሩ ተግባራት ተጨባጭ ውጤት እያመጡ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኢትዮ-ቻይና የወዳጅነት ትብብር ኮሚቴ ያዘጋጀው 2ኛው የኢትዮ-ቻይና…

ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግንኙነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት በይበልጥ አጠናክራ እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን አረጋገጡ፡፡ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን ጨምሮ የኢትዮጵያ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት የቻይና ሕዝባዊ ጦር 97ኛ ዓመት…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ በራሱ ፖሊሲ፣ ምዘናና ክፍያ ተማሪ እንደሚቀበል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ እራስ ገዝ እንደሚሆን እና በራሱ ፖሊሲ፣ መስፈርት፣ የምዘናና የክፍያ ሥርዓት ተማሪዎችን አወዳድሮ እንደሚቀበል አስታወቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ''ስለ ራስገዝ ዩኒቨርሰቲ…

የአማራ ክልል የ2017 በጀት ከ150 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግሥት የ2017 በጀት ከ150 ቢሊየን 666 ሚሊየን ብር በላይ ሆኖ ጸድቋል፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባዔ በዛሬው ውሎው የክልሉን መንግሥት የ2017 በጀት ተወያይቶ…

ግብረ-ኃይሉ ወቅታዊ ሀገራዊ የፀጥታ ሁኔታን ገምግሞ አቅጣጫ አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ወቅታዊ ሀገራዊ አጠቃላይ የፀጥታ ሁኔታን ገምግሞ ቀጣይ አቅጣጫ አስቀምጧል። በውይይቱ ላይ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል÷ የጋራ ግብረ-ኃይሉ በኢትዮጵያ እየተሻሻለ የመጣውን…

የወባ በሽታን ለመቆጣጠር ጠንካራ የክትትልና ቁጥጥር ስራ እየተሰራ ነው – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወባ በሽታን ለመቆጣጠር ጠንካራ የክትትል እና ቁጥጥር ስራ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ የወባ፣ የኮሌራና የኩፍኝ ስርጭትን በሚመለከት መግለጫ ሲሰጡ እንዳሉት፥ ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት…

ፓኪስታን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት በይበልጥ ማጠናከር እንደምትፈልግ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን መንግሥት ለአፍሪካ መግቢያ ከሆነችው ኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት በይበልጥ ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኑን የሀገሪቱ የመከላከያና አቪዬሽን ሚኒስትር አረጋገጡ፡፡ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ከሀገሪቱ መከላከያ እና አቪዬሽን…