Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ጉባኤውን በማሰናዳት ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስከበር ሰርታለች – አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ 37ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤን በማሰናዳት ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስከበር ሰርታለች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ተናገሩ፡፡ በጉባኤው ዙሪያ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እና አምባሳደር…

26 ሺህ የኢንስታግራምና 34 ሺህ የቲክቶክ ተከታዮች ያሉት በጎ ፍቃደኛው ጥንቸል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 26 ሺህ የኢንስታግራም እና 34 ሺህ የቲክቶክ ተከታዮች ያሉት በሆስፒታል ለሚገኙ ህሙማን የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሚሰጠው አሌክ የተሰኘ ጥንቸል በብዙዎች ዘንድ አድናቆትን እያገኘ መጥቷል። በጎ ፈቃድ ኢትዮጵያን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ…

የ2ኛው የመካከለኛ ዘመን የልማትና ኢንቨስትመንት ዕቅድን ለማዳበር ያለመ ግምገማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስቴር በረቂቅ ደረጃ የተዘጋጀውን የሁለተኛው የመካከለኛ ዘመን (የ2016-2018) የልማት እና ኢንቨስትመንት ዕቅድን ይበልጥ ለማዳበር ያለመ ግምገማ አካሄደ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር)…

የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ የፓርኩን አጠቃላይ ወቅታዊ የስራ እንቅስቃሴ በተመለከተ ለአመራሮቹ ገለጻ እንዳደረጉ የኮርፖሬሽኑ መረጃ…

የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠና ስምምነት ትግበራ ማፋጠን ላይ ያተኮረ ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠና ስምምነት ትግበራን ማፋጠን እና የአፍሪካ የንግድ እና የኢኮኖሚ ትስስርን ማሳደግ በሚል መሪ ሃሳብ ለአምባሳደሮች እና ለዲፕሎማቶች ስልጠና እየተሰጠ ነው። በአዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት ዋና መስሪያ ቤት ውስጥ እየተሰጠ…

የሕንድ ንግድና ኢንቨስትመንት ልዑክ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕንድ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ልዑክ በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመን ዘርፎች ላይ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገልጿል፡፡ ልዑኩ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነሮች ዳጋቶ ኩምቤ እና ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) ጋር በአዲስ አበባ…

አቶ አሕመድ ሺዴ ከአሜሪካ ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ሞሊ ፊ፣ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር እና በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋን ጋር ተወያይተዋል።…

የኮይሻ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት 3 ነጥብ 25 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ የኮንክሪት ሙሊት ሥራ መከናወኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮይሻ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት 3 ነጥብ 25 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ የኮንክሪት ሙሊት ሥራ መከናወኑን የፕሮጀክቱ ምክትል ሥራ አስኪያጅ ገለጹ። ፕሮጀክቱን በተያዘለት ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የተናገሩት የፕሮጀክቱ ምክትል ሥራ አስኪያጅ…

በኢትዮጵያ ያለውን የግብርና አቅም ለማጎልበት እንሠራለን- የአፍሪካ የሥጋት አሥተዳደር ግሩፕ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያለውን የግብርና አቅም ለማጎልበት እንደሚሠራ የአፍሪካ የሥጋት አሥተዳደር ግሩፕ አስታወቀ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ረዳት ዋና ፀሐፊና የአፍሪካ የሥጋት አሥተዳደር ግሩፕ ዋና ዳይሬክተር…

ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር ) ከዩኒዶ ዋና ዳይሬክተር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) ዋና ዳይሬክተር ገርድ ሙለር ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በኢኮኖሚ ሪፎርሙና በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ፖሊሲ ዙሪያ ሚኒስትሯ…