Fana: At a Speed of Life!

ዩኒሴፍ ከብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ጋር በትብብር መስራቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሕፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) ከብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ጋር በትብብር የጀመራቸውን ስራዎች አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን ከዓለም አቀፍ የዩኒሴፍ የህጻናት…

ጆሴ ሞሪኒሆ የፌነርባቼ አሰልጣኝ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ጆሴ ሞሪኒሆ በሁለት ዓመት ኮንትራት የቱርኩ ፌነርባቼ እግር ኳስ ክለብ አሰልጣኝ ለመሆን ተስማምተዋል፡፡ አወዛጋቢው አሰልጣኝ ባለፈው ጥር ወር ከሴሪ ኤው ክለብ ሮማ ከተሰናበቱ በኋላ ከስራ ውጭ ሆነው መቆየታቸው የሚታወስ…

አቡነ ሉቃስ በተከሰሱበት የቅስቀሳ ወንጀል በ6 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አቡነ ሉቃስ በተከሰሱበት የቅስቀሳ ወንጀል ጥፋተኛ በተባሉበት ድንጋጌ በሥድስት ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ ሕገ-መንግሥታዊና በሕገ-መንግሥት ሥርዓት ላይ የሚፈጸሙ…

በቀጣዮቹ 10 ቀናት በምዕራብ አጋማሽ የሀገሪቱ ክፍሎች የተሻለ የዝናብ ስርጭት ይኖራል- ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት አሥር ቀናት በምዕራብ አጋማሽ የሀገሪቱ ክፍሎች የተሻለ የዝናብ መጠንና ስርጭት እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በዚሁ መሰረት በሚቀጥሉት አሥር ቀናት ምሥራቅ እና ምዕራብ ወለጋ፣ ቄለም ወለጋ፣ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ፣…

በድሬዳዋ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በይፋ  ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬደዋ አስተዳደር ‘በጎነት ለህብረ ብሔራዊ  አንድነት’ በሚል መሪ ሀሳብ የ2016 የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በይፋ ተጀመረ። በማስጀመሪያ ስነ- ስርዓቱ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር÷ በጎ ስራ ሠብአዊነትን በማስቀድም…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ፍሪታወን ቀጥታ በረራ በይፋ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ሴራሊዮን ፍሪታወን የሚያደርገውን ቀጥታ በረራ በይፋ ጀምሯል፡፡ አየር መንገዱ ወደ ፍሪታወን በሳምንት 3 ጊዜ በረራ እንደሚያደርግ ተገልጿል። በበረራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ወቅት የኢትዮጵያ አየርመንገድ…

በኢትዮጵያ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ቶን ካርበን መከማቸቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የደን ሽፋን ከመጨመሩም በላይ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ቶን ካርበን ማከማቸት መቻሉን የኢትዮጵያ ደን ልማት አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ከአጋር አካላት ጋር በመሆን በአካባቢ ቀን አከባበር ዙሪያ በሰጠው መግለጫ÷ ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማት ሥራ…

ተመድ ለኢሜግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የማደርገውን ድጋፍ እቀጥላለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የኢሜግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በሚያከናውነው የሲቪል ምዝገባ ተግባር ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት በተመድ የሕጻናት ልማት ፈንድ የሕጻናት ጥበቃ…

በአማራ ክልል የጎርፍ አደጋን ለመከላከል ቅድመ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው ክረምት ሊደርስ የሚችለውን የተፈጥሮ አደጋ ለመከላከል ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋሥትና ኮሚሽን አስታወቀ። በክልሉ በዘንድሮው ክረምት በ32 አካባቢዎች 460 ሺህ ሰዎች፣ 280 ሺህ እንስሳት…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 33ኛ መደበኛ ስብሰባ በአራት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የምክር ቤቱ ውሳኔዎች ቀጥለው ቀርበዋል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች…