Fana: At a Speed of Life!

በተመሳሳይ ውጤት የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁት መንትዮች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ ዮሴፍ ሞላወርቅ እና ሰለሞን ሞላወርቅ ይባላሉ፡፡ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በባዮሜዲካል ምህንድስና ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ቆይተዋል፡፡ መንትዮቹ የከፍተኛ…

ረቂቅ ህጎች ሲዘጋጁ ዜጎች እንዲሳተፉ ማስቻል አስተዋጽዖው ከፍተኛ እንደሆነ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍትህ ሚኒስቴር የሚዘጋጁ ረቂቅ ህጎች ላይ ዜጎች ሃሳብ በመስጠት እንዲሳተፉ ማስቻል አስተዋጽዖው ከፍተኛ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ የፍትህ ሚኒስቴር በህግ ረቂቅ ላይ የባለድርሻ አካላትን የበለጠ ለማሳተፍ ያስችላል ያለውን አዲስ የምክክር ማኑዋል እና…

ኢትዮጵያና ሶማሊያ መፍትሄዎችን ለማመላከት ያለሙ ምክክሮችን ለመቀጠል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መልካም ጉርብትናን እና ቀጠናዊ መረጋጋትን ከግምት በማስገባት መፍትሄዎችን ለማመላከት ያለሙ ምክክሮችን ለመቀጠል መስማማታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቱርክ መንግስት አመቻቺነት የተካሄደውን…

ለ10 ቀናት የሚቆይ የክትባት ዘመቻ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴር ከዛሬ ጀምሮ ለ10 ቀናት የሚቆይ የክትባት ዘመቻ ይፋ አደረገ፡፡ የክትባት ዘመቻው ክትባት ላልጀመሩ እና ጀምረው ላቋረጡ ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህፃናት እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡ በዘመቻው ከ1 ሚሊየን በላይ ህፃናት ተጠቃሚ የሚሆኑ…

በትግራይ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት 11 ተጠሪ ተቋማት በትግራይ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀምረዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር ዴዔታ ቀነዓ ያደታ (ዶ/ር) እንዲሁም የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ርዕሰ…

ድሬዳዋና ወለጋ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋና ወለጋ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመርቀዋል፡፡ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 16ኛ ዙር የተማሪዎች ምረቃ ስነ ስርአዓት ያካሄደ ሲሆን፥ በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 513 ተማሪዎችን ነው…

ሀገር አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሚዲያዎቻችን ለዘላቂ ሰላማችን "የተሰኘና ለሚዲያ አካላት የተዘጋጀ ሀገር አቀፍ ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ነው:: የሰላም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ባለስልጣን ጋር በመተባበር ባዘጋጁት በዚህ ኮንፍረንሱ የፌደራል፣ የክልል፣…

ምክር ቤቱ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ የአሰራር ስርዓት ደንብን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ የአሰራር ስርዓት ደንብ ለምክር ቤቱ ጉባኤ ቀርቦ በአሰራር ስርዓቱ ላይ ተጨማሪ ሀሳቦችንና ግብአቶችን በማከል አጽድቋል። የምክር ቤቱ ስድስተኛውን የፓርላማ ዘመን፣ ሦስተኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣…

አቶ እንዳሻው ጣሰው ከፈረንሳይ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሬሾ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም፤ በአውሮፓ ህብረትና በአካባቢው ማህበረሰብ ትብብር በስልጤ ዞን ዳሎቻ ከተማ እየተገነባ ያለው የውሃ ፕሮጀክት…

ጅማ ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 747 ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ፣ በክረምት፣ በማታና በርቀት መርሐ ግብር በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያስተማራቸውን 1 ሺህ 747 ተማሪዎች አስመረቀ። ከተመራቂ ተማሪዎች መካከል 22ቱ በሶስተኛ ዲግሪ፣ 253 በሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም 1 ሺህ 471 ተማሪዎች…