የሀገር ውስጥ ዜና ከ15 ሚሊየን ሔክታር በላይ ማሣ ላይ የነበረ ሰብል ተሰበሰበ ዮሐንስ ደርበው Jan 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ ታኅሣስ 26 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በ15 ሚሊየን 24 ሺህ 836 ሔክታር ማሣ ላይ የሚገኝ ሰብል መሰብሰቡን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የመኸር ሰብል መሰብሰብ በተጀመረባቸው ክልሎች እስከ ታኅሣስ 26 ቀን 2016 ዓ.ም ብቻ በባሕላዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወንጪ ዳንዲ ነዋሪዎችን ሕይወት ያቀለለው ተንጠልጣይ ድልድይ Feven Bishaw Jan 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጪ ዳንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደር ፕሮጀክት በግንባታ ሒደት ለበርካታ ዜጎች ከፈጠረው የሥራ ዕድል በተጨማሪ በመሰረተ ልማት ዕድሎች እና ሌሎች ዘርፎች ተጠቃሚ እንዳደረጋቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ገለፁ። የወንጪ ዳንዲ ልማት ወደ አካባቢው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀሰተኛ ሰነዶችና የተቋማት ማህተም ሲያዘጋጅ በቁጥጥር ስር የዋለው ግለሰብ በ10 ዓመት እስራትና በገንዘብ ተቀጣ Melaku Gedif Jan 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀሰተኛ ሰነዶችንና የተቋማትን ማህተም ሲያዘጋጅ በቁጥጥር ስር ውሏል ተብሎ ክስ የቀረበበት ግለሰብ በ10 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ወሰነ። የቅጣት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽግግር ፍትኅ የፖሊሲ ዝግጅት ላይ ውይይት ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Jan 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽግግር ፍትኅ የፖሊሲዝግጅትና በጉዳዩ ላይ በቀጣይ መሥራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት መደረጉን የፍትኅ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የፍትኅ ሚኒስትር ዴዔታ አቶ በላይሁን ይርጋ እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር ቢሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካና ብሪታኒያ የሁቲ አማፂያን ይዞታዎችን መደብደባቸው ተነገረ Melaku Gedif Jan 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ብሪታኒያ በየመን የሁቲ አማፂያን ይዞታዎች ናቸው ያሏቸውን አካባቢዎች መደብደባቸው ተነገረ፡፡ ሀገራቱ በዛሬው ዕለት በጥምረት እርምጃ የወሰዱት አማፂያኑ ለሣምንታት በቀይ ባሕር ቀጣና ጥቃት ሲፈፅሙ መቆየታቸውን ተከትሎ እንደሆነ ዘ ታይምስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብቃት ባለው አመራርና በሕዝብ ተሳትፎ የተሻሉ ከተሞች የሚገኙበት ክልል መፍጠር ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ Melaku Gedif Jan 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብቃት ባለው አመራር፣ በሕዝቦች ባለቤትነትና ተሳትፎ ከተሞችን የብልፅግና ተምሳሌት ማድረግ ያስፈልጋል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ "ባለብዙ ፀጋ ከተሞቻችን በነዋሪዎች ተሳትፎና ባለቤትነት ወደ ብልፅግና…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለኢንዱስትሪ ልማት በቂ የሰው ሀይል እንዳለው ተገለፀ Mikias Ayele Jan 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለኢንዱስትሪ ልማት የሚሆን በቂ የሰው ሀይልና የከተሜነት ምጣኔ አለው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው ተናገሩ፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አዲሱ የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ እና የተኪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቱ ትውልድ የጋራ ነገን መገንባት እንዳለበት ተመላከተ Tamrat Bishaw Jan 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቱ ትውልድ የጋራ ማንነቶችን በማወቅ የጋራ ነገን መገንባት እንዳለበት ተመላከተ። "የምሁራን ወጣቶች ሚና ለሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ ሐሳብ በብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ዋና ጽሕፈት ቤት የተዘጋጀ የፓናል ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና ትናንት የተከፈተው የዲፕሎማሲ ዐውደ-ርዕይ እንደቀጠለ ነው Tamrat Bishaw Jan 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት በሣይንስ ሙዚዬም “ዲፕሎማሲያችን ለብሔራዊ ጥቅማችን” በሚል መሪ ሐሳብ የተከፈተው የዲፕሎማሲ ዐውደ-ርዕይ ዛሬ በፓናል ውይይት ቀጥሏል። በውይይቱ ላይም÷ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጨምሮ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወንጪ ዳንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደርን በማልማት ሒደት ግዙፍ የመሰረተ ልማት ሥራ ተሰርቷል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jan 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጪ ዳንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደርን በማልማት ሒደት ግዙፍ የመሰረተ ልማት ሥራ ተሰርቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ወንጪ ሁሌም ንፁህ የተፈጥሮ…