የሀገር ውስጥ ዜና የቤጂንግ የውጭ ጥናቶች ዩኒቨርሲቲ በአማርኛ ቋንቋ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ Mikias Ayele Jun 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ቤጂንግ የውጭ ጥናቶች ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው የአማርኛ ቋንቋ ተማሪዎችን ጨምሮ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ሲያስመርቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠረፍ ንግድ ፈቃድ በኦንላይን መሰጠት ተጀመረ Mikias Ayele Jun 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የጠረፍ ንግድ ፈቃድ በኦንላይን መሰጠት መጀመሩን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዚህም መሰረት በአፋር ክልል ከጅቡቲ ድንበር በ50 ኪሎ ሜትር ርቀት ውስጥ የሚገኙ የድንበር አካባቢ ነዋሪዎችን በጠረፍ ንግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ስፖርትና ኪነ-ጥበብ የአፍሪካውያንን ግንኙነትን ለማጠናከር የማይተካ ሚና አላቸው – አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ Mikias Ayele Jun 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፖርትና ኪነ-ጥበብ የአፍሪካውያንን የእርስ በእርስ ግንኙነትን ለማጠናከር የማይተካ ሚና እንዳላቸው የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ገለጹ። የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊና የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጀላ መርዳሳ የሸነን አፍሪካ…
ስፓርት ኢትዮጵያ መድን ሀድያ ሆሳዕናን አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Jun 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) በ29ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ መድን ሀድያ ሆሳዕናን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የመድንን ብቸኛ የማሸነፊያ ጎልም ወገኔ ገዛኸኝ በሁለተኛው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የተመዘገቡ የእድሜ ክብረ-ወሰኖች Mikias Ayele Jun 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፔናዊው ታዳጊ ላሚን ያማል በአውሮፓ ዋንጫ ታሪክ በእድሜ ትንሹ ተጫዋች ሆኖ ሲመዘገብ የፖርቹጋሉ ተከላካይ ፔፔ ደግሞ የምንጊዜም በእድሜ ትልቁ ተጫዋች ሆኖ ተመዝገቧል፡፡ የባርሴሎናው የክንፍ ተጫዋች ላሚን ያማል 16 ዓመት ከ11 ወር ላይ የሚገኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ጣልያን ያላቸውን ትብብር በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደረገ Feven Bishaw Jun 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴና የኢትዮ-ጣልያን የወዳጅነት ልዑክ የዲፕሎማሲ ሥራን ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ዲማ ኖጎ (ዶ/ር)÷የሁለቱ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካ ሰላም መረጋገጥ በሙሉ ዝግጁነት ላይ ትገኛለች- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Melaku Gedif Jun 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካ ሰላም መረጋገጥ በሙሉ ዝግጁነት ላይ ትገኛለች ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሞተራይዝድ ሻለቃ የደረሰበትን ዝግጁነት ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን በቅንጅት ለመፍታት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ Mikias Ayele Jun 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በየደረጃው ያሉ አመራር አባላት የጋራ ግብን መሠረት በማድረግ የሰላምና የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን በቅንጅት ለመፍታት በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። ለሁለት ቀናት የሚቆይ በወቅታዊ የሰላምና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ ዐሻራ ሥራ ሠራዊቱ ባለበት ሁሉ ይከናወናል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ዮሐንስ ደርበው Jun 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሠራዊቱ በሚገኝበት ሁሉ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አስታወቁ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በመከላከያ የሎጂስቲክ ዋና መምሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሻንጋይ ኤክስፖ የዲጂታል ኢትዮጵያ መርሐ ግብርን እውን ለማድረግ ልምድና ተሞክሮ አግኝተናል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ Feven Bishaw Jun 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻንጋይ ኤክስፖ ኢትዮጵያ ተግባራዊ እያደረገች ያለውን የዲጂታል ኢትዮጵያ መርሐ ግብርን እውን ለማድረግ የሚያግዝ ልምድና ተሞክሮ ማግኘት ችለናል ሲሉ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ገለፁ፡፡ በቻይና - ሻንጋይ ከተማ በመካሄድ…