Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ክልል ህዝብ ሰላም በማረጋገጥ መደበኛ ሥራውን እየመራ መሆኑን ተመልክተናል – የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ህዝብ በአብዛኛው ሰላሙን በማረጋገጥ ልማትና መደበኛ ስራውን እየመራ መሆኑን መመልከታቸውን የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ተናገሩ። የፓርቲ አመራሮቹ ጎንደር ከተማ ሰላማዊ መሆኗን ያለምንም ስጋት ከተማዋን ተዘዋውረን በመጎብኘት አረጋግጠናል…

230 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 230 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ወደ ሀገር ቤት የተመለሱት ዜጎች ሁሉም ወንዶች መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያና በማቆያ ማዕከላት ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል…

የኦሮሚያና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች በሰላምና ጸጥታ ዙሪያ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች በአዋሳኝ አካባቢዎች ሰላምና ጸጥታ ዙሪያ በወሊሶ ከተማ እየመከሩ ነው። በውይይታቸውም ቀደም ሲል ሁለቱ ክልሎች የሰላምና ጸጥታ መዋቅር ተወካዮች በቡታጅራ ከተማ ተገኝተው የመከሩባቸውን ጉዳዮችና…

አሜሪካ ተቀምጠው የኢትዮጵያን ሰላም የሚያውኩ ተፈላጊዎችን ሀገሪቱ አሳልፋ በመስጠት ትብብር እንድታደርግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋን በቢሮአቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከአሜሪካው የፌዴራል የምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) ጋር ያለውን ግንኙነት…

የምርት ተወዳዳሪነት ላይ የሚመክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚመረቱ ምርቶችን መጠንና ጥራት በመጨመር የምርት ተወዳዳሪነት መፍጠር ላይ የሚመክር መድረክ እየተካሄደ ነው በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አዘጋጅነት ከግንቦት 1 እስከ 5 ቀን 2016 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ የሚካሄደው የኢትዮጵያ ታምርት…

በታይላንድ በ2024 ብቻ በከፍተኛ ሙቀት 61 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታይላንድ የፈረንጆቹ 2024 ከገባ ጀምሮ በከፍተኛ ሙቀት ምክንያት 61 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሀገሪቱ ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ከፍተኛ ሙቀት መስተዋሉን ተከትሎ የጥንቃቄ መልዕክት ተላልፏል። በመልዕክቱም…

4ኛው ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ "ምርምር ለዘላቂ ኑሮ"በሚል መሪ ሀሳብ በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብት ልማት የስራና ቴክኖሎጂ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) እና የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ…

የኳታር ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ እንደሚፈልጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኳታር ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ እንደሚፈልጉ ተገለጸ፡፡ በኳታር፣ የመን እና ኢራን የኢፌዲሪ አምባሳደር ፈይሰል አልይ ከኳታር የኢንቨስትመንት ባለስልጣን የአፍሪካ ዳይሬክተር ሱልታንአል ሳዓዲ እና ልዑካቸው…

ታራሚዎች ማህበረሰቡን ሲቀላቀሉ አምራች ዜጋ እንዲሆኑ እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 2፣2016(ኤፍ ቢ ሲ) ታራሚዎች የእርምት ጊዜያቸውን ጨርሰው ማህበረሰቡን ሲቀላቀሉ አምራች ዜጋ እንዲሆኑ እየተሰራ መሆኑን የድሬዳዋ ሁሉን አቀፍ ማረሚያ ቤት አስታወቀ፡፡   ማረሚያ ቤቱ ለሕግ ታራሚዎች የተለያዩ የሙያ ስልጠናዎችን በመስጠት በስድስት ማህበራት…

በመዲናዋ የኮሪደር ልማት የኤሌክትሪክ መስመር ማዛወር ሥራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮርደር ልማት የኤሌክትሪክ መስመር ማዛወር እና መልሶ ግንባታ ሥራ አጠናቅቆ ለደንበኞች አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ በመስመር ማዛወር ሥራው ወቅት ለልማት ተነሺ 2 ሺህ 700 ደንበኞች አዲስ በተሰጣቸው…