የሀገር ውስጥ ዜና ማኅበሩ 17 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው አምቡላንሶችን በድጋፍ አገኘ Amele Demsew Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ሙሉ የሕክምና ቁሳቁስ የተሟላላቸው 17 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው ሥድስት አምቡላንሶችን በድጋፍ አግኝቷል፡፡ አምቡላንሶቹ የተገዙት÷ በአውሮፓ ኅብረት ሲቪል ጥበቃና የሰብዓዊ ድርጅት እንዲሁም በኦስትሪያ…
የዜና ቪዲዮዎች የጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅ ማራኪ ገፅታ Amare Asrat Dec 27, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=RuOpXyGCWVg
የዜና ቪዲዮዎች ለሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የተቋቋመውን ዐቢይ ኮሚቴ በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ Amare Asrat Dec 27, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=-AB0y8SHtkA
ስፓርት ከ9ኛ እስከ 11ኛ ሳምንት የሚደረጉ የሊጉ መርሃ ግብሮች የቀጥታ ስርጭት ሽፋን አይኖራቸውም ተባለ Mikias Ayele Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ9ኛ እስከ 11ኛ ሳምንት የሚደረጉ የሊጉ መርሃ ግብሮች የሱፐር ስፖርት የቀጥታ ስርጭት ሽፋን እንደማይኖራቸው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር አስታወቀ፡፡ ማህበሩ እንደገለፀው÷ የ9ኛ ሳምንት መርሃ ግብሮች ረቡዕ ታህሳስ 24…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካውያን በዓለም መድረክ የጋራ ድምጻቸው እንዲሰማ በቅንጅት መሥራት ያስፈልጋል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን በዓለም መድረክ የጋራ ድምጻቸው እንዲሰማ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን እና የአፍሪካ የፋይናንስ ሚኒስትሮች በቅንጅት መሥራት ይጠበቅባቸዋል ተባለ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ከአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ኢሲኤ) ዋና ጸሐፊ ክላቨር…
ቢዝነስ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ የሻይ ቅጠል ተክል ልማት እንዲስፋፋ በትኩረት ይሠራል አሉ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል እየተሠራ ያለው የሻይ ቅጠል ተክል ልማት እንዲያድግ አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አስታወቁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች በጎደሬ ወረዳ ጉማሬ ቀበሌ የሕንድ ቨርዳንታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በውጭ ለሚኖሩ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያዊያን የቀረበውን ጥሪ ተከትሎ በቱሪዝም ሚኒስቴር የሚመራ ዐቢይ ኮሚቴ ወደ ስራ ገባ Amele Demsew Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)በውጭ ለሚኖሩ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው እንዲመጡ ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ በቱሪዝም ሚኒስቴር የሚመራ ዐቢይ ኮሚቴ ወደ ስራ መግባቱ ተገለጸ። የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ ለሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም ትግበራ ድጋፉን እንደሚያጠናክር ገለጸ Amele Demsew Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም ትግበራ ላይ ድጋፉን እንደሚያጠናክር የኤጀንሲው የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ሉዊስ አንቶኒ ሶቼት ገልጸዋል፡፡ ኤጄንሲው ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር የጀመራቸዉን ሁሉን አቀፍ የልማት ትብብሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በያቤሎ ጠቅላላ ሆስፒታል መንታ ህጻናት ተጣብቀው ተወለዱ Amele Demsew Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን ያቤሎ ወረዳ በያቤሎ ጠቅላላ ሆስፒታል መንታ ህጻናት ተጣብቀው መወለዳቸው ተገለጸ። የያቤሎ ጠቅላላ ሆስፒታል የጽንስና ማህጸን ስፔሻሊስት ዶክተር ዋሪዮ ዱባ እንደተናገሩት፤ የተወለዱት ህጻናት የተጣበቁት በደረት አካባቢ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በሉሜ ወረዳ በበጋ መስኖ የለማ የስንዴ ማሳ ጎበኙ Melaku Gedif Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ በበጋ መስኖ የለማ የስንዴ ማሳ ጎብኝተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በጉብኝቱ ወቅት እንዳሉት÷ ከአራት ዓመታት በፊት በክልሉ በ7 ሺህ ሔክታር መሬት ላይ በመስኖ የተጀመረው…