ቢዝነስ የቁም እንስሳት ንግድ ሥርዓትን በማዘመን የአርብቶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማሳደግ… Mikias Ayele Jan 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የቁም እንስሳት ንግድ ሥርዓትን በማዘመን የአርብቶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተሰራ ነው አሉ። ሚኒስትሩ በደቡብ ኦሞ ዞን በናፀማይ ወረዳ ቀይ አፈር ከተማ ‘የቀይ አፈር 2ኛ ደረጃ የቁም…
የሀገር ውስጥ ዜና የባካሪ ሳኛ ጉብኝት ለስፖርት ቱሪዝም ሚናው ከፍተኛ ነው – ሰላማዊት ካሳ Mikias Ayele Jan 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርሰናል የቀድሞ ተከላካይ ባካሪ ሳኛ በኢትዮጵያ ያደረገው ጉብኝት ለስፖርት ቱሪዝም ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋል አሉ የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ፡፡ ሚኒስትሯ በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረገ ከሚገኘው ባካሪ ሳኛ ጋር ተገናኝተው የኢትዮጵያ…
ቴክ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተመዝጋቢዎች ቁጥር 33 ሚሊየን ደረሰ Yonas Getnet Jan 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተመዝጋቢዎች ቁጥር ከ33 ሚሊየን በላይ ደርሷል አሉ የብሔራዊ መታወቂያ ባለድርሻ አካላትና የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ሳሚናስ ሰይፉ። ዳይሬክተሩ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት÷ የፋይዳ ዲጂታል…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአፍሪካ ሕብረት መሪዎች ጉባኤ የሆቴሎች ዝግጅት… Adimasu Aragawu Jan 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣይ ወር ለሚካሄደው 39ኛ የአፍሪካ ሕብረት መሪዎች ጉባኤ ሆቴሎች እንግዶችን ለመቀበል ተዘጋጅተዋል አለ የአዲስ አበባ ሆቴል ባለንብረቶች ማሕበር፡፡ የማሕበሩ ምክትል ፕሬዚዳንት ብሌን መላኩ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም በገጠር የሞባይል ኔትዎርክ ትስስርን ለማጠናከር… Adimasu Aragawu Jan 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በገጠር አካባቢዎች የሞባይል ዳታ እና የድምጽ ጥሪ አገልግሎት ተደራሽነትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው አሉ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ፡፡ ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ እንዳሉት÷ የገጠር አካባቢዎችን የዲጂታል መካተት ለማረጋገጥ እና…
ፋና ስብስብ የኢትዮጵያን ባህላዊ ምግቦች በታዋቂው ሼፍ ማርከስ ሳሙኤልሰን … Mikias Ayele Jan 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታዋቂው ሼፍ ማርከስ ሳሙኤልሰን የኢትዮጵያን ባህላዊ ምግቦች ለዓለም እያስተዋወቀ ይገኛል፡፡ ሼፍ ማርከስ “ኢተር” ከተባለው ዓለም አቀፍ የምግብ እና ባህል መፅሔት ጋር ባደረገው ቆይታ÷ ሬስቶራንቶች እና የኪነ ጥበብ ተቋማት ለአዲስ አበባ አዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአየር ኃይል የምስረታ በዓል በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ የምስጋና መርሐ ግብር ተካሄደ Melaku Gedif Jan 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ የምስጋና መርሐ ግብር ተካሂዷል። ለክብረ በዓሉ መሳካት አስተዋፅኦ ላበረከቱ የአየር ኃይል የሰራዊት አባላትና ሲቪል ሰራተኞች ነው ልዩ የምስጋና መርሐ ግብር…
ቢዝነስ የቡና ሀብትን የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ… Yonas Getnet Jan 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡና ሀብትን የቱሪዝም መዳረሻ እንዲሆን ለማድረግ በትኩረት መስራት ይገባል አለ የቱሪዝም ሚኒስቴር። ሀገር አቀፍ የቡና ቱሪዝም ሴሚናር የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በቱሪዝም ሚኒስቴር የቱሪዝም…
ቢዝነስ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የመለያ (ብራንድ) ለውጥ አደረገ Melaku Gedif Jan 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ 22 ጥር፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አንበሳ ባንክ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ለማቀላጠፍ የሚያስችል የመለያና የስያሜ ለውጥ አድርጌያለሁ አለ። ባንኩ የስያሜና የሎጎ ለውጥ ያደረገበትን አዲስ ብራንድ ይፋ አድርጓል። ከዚህ ቀደም "አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ"…
ስፓርት በአንድ የስልክ ጥሪ ኦልድ ትራፎርድ የደረሰው ቤርባቶቭ… Adimasu Aragawu Jan 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጫዋችነት ዘመኑ በእግር ኳስ ችሎታው ብዙዎችን ያስገረመ ተጫዋች ነው የቀድሞ የማንቼስተር ዩናይትድ ተጫዋች ቤርባቶቭ፡፡ የቀድሞ የቡልጋሪያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ቤርባቶቭ አፍን በእጅ በሚያስጭን የመጀመሪያ የኳስ ንክኪው የሚታወስ ድንቅ ኮከብ…