Fana: At a Speed of Life!

የሸበሌ ሪዞርት በዛሬው እለት በይፋ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገበታ ለትውልድ ዋነኛ ፕሮጀክት የሆነው የሸበሌ ሪዞርት በዛሬው እለት በይፋ ተመርቋል። በ385 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ሪዞርቱ÷ በአንድ ጊዜ እስከ 400 እንግዶችን ማስተናገድ የሚችሉ ሦስት ምግብ ቤቶች፣ ልዩ የባሕል ማዕከል፣ ዘመናዊ የክብረ…

ዓለም አቀፍ ውድድሮችን ማስተናገድ የሚችለው የጅማ ዩኒቨርሲቲ መዋኛ ገንዳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ ያስገነባው መዋኛ ገንዳ በፊፋ ስታንዳርድ የተገነባ ዓለም አቀፍ ውድድሮችን ማስተናገድ የሚችል ነው አለ የኢትዮጵያ ውኃ ስፖርቶች ፌዴሬሽን። የፌዴሬሽኑ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሽመልስ ደፋር እንዳሉት÷ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ያስገነባው መዋኛ…

ባህላዊ እሴቶችና አብሮነትን የሚያጎላው የ“ዎናንካ አያና” በዓል

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡርጂ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ዎናንካ አያና” በዓል የሕዝብን ባህላዊ እሴቶችና አብሮነትን በማጉላት አሰባሳቢ የወል ትርክትን የሚያጠናክር በዓል ነው አለ የቡርጂ ዞን አስተዳደር። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ትንሳኤ ዮሐንስ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…

17ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ፌስቲቫል መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 17ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ፌስቲቫል “አዲስ አበባ የባህል እና ፈጠራ ሞዛይክ'' በሚል መሪ ሃሳብ በኤግዚቢሽን ማዕከል መካሄድ ጀምሯል። በመርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ እና ለሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሸክ ሞሃሙድ አቀባበል አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ እና ለሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሸክ ሞሃሙድ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለመሪዎች አቀባበል ያደረጉት ዛሬ ጠዋት በጅግጅጋ አውሮፕላን ማረፊያ…

የ24ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ …

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ24ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር ዛሬ በሚደረጉ አምስት ጨዋታዎች መደረግ ይጀምራል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ የሊጉ መሪ አርሰናል ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ከሊድስ ዩናይትድ ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ በሊጉ ያለፉትን ሦስት ጨዋታዎች…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 የፍጻሜ ውድድር ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሦስት ወራት በጠንካራ ፉክክር ሲካሄድ የቆየው ፋና ላምሮት የምዕራፍ 21 የፍጻሜ ውድድር በዛሬው ዕለት ይካሄዳል። አቤል ጌትነት፣ አሮን ሀይሉ፣ ግዛቸው አማረ እና ታፈረ አሰፋ የፍጻሜ ውድድሩ ተፋላሚዎች ሲሆኑ÷ በሦስት ዙር የመረጧቸውን ሙዚቃዎች…

በህገወጥ መንገድ ነዳጅ ያጓጓዘ አሽከርካሪ በእስራትና በገንዘብ ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅማ ዞን ሰቃ ጨቆርሳ ወረዳ ፍርድ ቤት በህገ ወጥ መንገድ ነዳጅ ያጓጓዘ አሽከርካሪ በእስራት እና በገንዘብ እንዲቀጣ ወሰነ። ፍርድ ቤቱ ትናንት በዋለው ችሎት ባሳለፈው ውሳኔ እንዳመለከተው፤ ተከሳሹ አሽከርካሪ ክፍሌ ዋቁማ በጅማ ዞን ባልተፈቀደለት…

በአቪዬሽን ደኅንነት ዘርፍ የተከናወኑ ውጤታማ የሪፎርም ሥራዎች  

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ባለፉት ሰባት ዓመታት በአቪዬሽን ደኅንነት ዘርፍ ያከናወናቸው የሪፎርም ትግበራ ሥራዎች ውጤታማ ነበሩ አሉ። የቋሚ ኮሚቴ አባላቱ…

 የ90 ዓመቱ …

ባለፉት የለውጥ ዓመታት ከፍተኛ ትኩረት ከተሰጣቸው ጉዳዮች መካከል የተቋማት ግንባታ አንዱ ነው። ተቋማት ትናንት የነበራቸውን ወረት በመያዝ ለትውልድ ተሻጋሪ እንዲሆኑ ለማስቻል ሰፊ ስራ እየተሰራ ይገኛል። በመሆኑም ከፋይናንስ እስከ ደህንነት ተቋማት ድረስ የኢትዮጵያን ታላቅነት በሚመጥን እና ሀገራዊ…