Fana: At a Speed of Life!

ጉባዔው አፍሪካ ሰፊ የሥራ ዕድል ለመፍጠር ያላትን ቁርጠኝነት ያሳየችበት ነው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛው የዓለም ሥራ ድርጅት ጉባዔ አፍሪካ ለዜጎቿ ሰፊ የሥራ ዕድል ለመፍጠር ያላትን ቁርጠኝነት ያሳየችበት መሆኑን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ። 20ኛው የዓለም ሥራ ድርጅት በሥራ ላይ የተመሰረተ የባለሙያዎች አህጉራዊ…

በህፃን ባምላክ ግርማ ላይ ግድያ የፈፀሙት እናቷ እና የእንጀራ አባቷ በሞት እንዲቀጡ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቅጣት ዉሳኔዉን ያሳለፈዉ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ድሬዳዋ ምድብ 4ኛ የወንጀል ጉዳዮች ችሎት ነዉ፡፡ ተከሳሾቹ ሀና በየነ እና ብሩክ አለሙ ላይ ዐቃቤ ሕግ አራት ክሶችን የመሰረተ ሲሆን በአንደኛ ክስ በ1996 የወጣውን የኢፌዴሪ ወንጀል ሕግ…

ኢትዮጵያ የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የተከተለችው አቅጣጫ ተጨባጭ ውጤት አስገኝቷል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻል የምታደርገው ጥረትና በግብርናው ዘርፍ እየተከተለች ያለው የፖሊሲ አቅጣጫ ተጨባጭ ለውጥ ማስገኘቱን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለፁ። ሚኒስትሩ ከፌዴራልና ከክልሉ የሥራ ኃላፊዎች…

የማዕከሉ መመስረት የሠራዊቱን የሥራ ፈጠራ አቅም የሚያጎላ ነው – አይሻ መሃመድ (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ የኢንተርፕርነርሽፕ እና ኢኖቬሽን ማዕከል መመስረት የሠራዊት አባላትን ዕምቅ የሥራ ፈጠራ አቅምና ችሎታ የሚያወጣ ብሎም የተደበቀ የፈጠራ ባለቤትነታቸውን የሚያጎላ መሆኑን የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) ተናገሩ። ሚኒስትሯ…

ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰሞኑን የጤና ባለሙያዎች ያነሱትን የመብት ጥያቄ ሽፋን በማድረግ በሀገራችን ትርምስ እንዲፈጠር ከሚሠሩ ኃይሎች ጋር በማበር ሕገ ወጥ የሥራ ማቆም አድማ በማድረግ፣ በጤና ዘርፉ ላይ ሁከት በመፍጠር እና የታካሚዎችን ህይወት አደጋ ላይ በመጣል…

የያቤሎ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ 90 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የያቤሎ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሂደት 90 በመቶ መድረሱን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ሥራ አስፈጻሚ አመለወርቅ ሕዝቅኤል ለፋና ዲጂታል እንደገለፁት÷ የያቤሎ አውሮፕላን…

ባለፉት ሰባት አመታት በኢትዮጵያ እና በፈረንሳይ ያለው ግንኙነት ብዝሃ ዘርፍ ወዳለው ጠንካራ ግንኙነት ተሸጋግሯል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሰባት አመታት በኢትዮጵያ እና በፈረንሳይ ያለው ግንኙነት ብዝሃ ዘርፍ ወዳለው ጠንካራ ግንኙነት ተሸጋግሯል ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ጽህፈት ቤቱ ባወጣው መረጃ እንዳስታወቀው፤…

ኢኖቬሽንን በመጠቀም የዘመናዊ ሠራዊት ግንባታን ማፋጠን ይጠበቅብናል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንተርፕሪነርሺፕ እና የኢኖቬሽን አቅሞቻችንን ተጠቅመን የዘመናዊ ሠራዊት ግንባታን ማፋጠን ይጠበቅብናል ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። የመከላከያ ኢንተርፕሪነርሺፕ እና የኢኖቬሽን ማዕከል…

የኅብረት ሥራ ማህበራት አርሶ አደሩ የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ እንዲያገኝ እየሰሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኅብረት ሥራ ማህበራት እና ዩኒየኖች አርሶ አደሩ የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ እንዲያገኝ የሚያስችል ተግባር እያከናወኑ እንደሚገኙ የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጫልቱ ታምሩ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤…

ኢትዮጵያ የስደተኞችን እንክብካቤ ለማሳደግ ያለመ አካታች ስትራቴጂ በቅርቡ ልትጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የስደተኞችን እንክብካቤ ለማሳደግ ወደ ልማት ተኮር ስትራቴጂ ለመሸጋገር ያለመ አካታች ስትራቴጂ በቅርቡ እንደምትጀምር ገለጸች። ኢጋድ በሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ ምክንያቶች ለሚከሰቱ መፈናቀሎች እና በስደት ላይ ያተኮረ የሁለት ቀናት…