ቢዝነስ በቴሌብር ከ6 ነጥብ 88 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ዝውውር ተፈጸመ Hailemaryam Tegegn Jan 29, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቴሌብር መተግበሪያ እስካሁን ከ6 ነጥብ 88 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ዝውውር ተፈጽሟል አሉ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ፡፡ ፍሬሕይወት ታምሩ የተቋሙን የ2018 የግማሽ በጀት ዓመት አፈጻጸም አስመልክተው በሰጡት…
ቢዝነስ 760 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ Yonas Getnet Jan 29, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በተያዘው በጀት ዓመት 760 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰብስቧል አለ። ሚኒስቴሩ የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ በቢሾፍቱ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷…
ቴክ በቴክኖሎጂ ዘመኑን የዋጀ ትውልድ ለመፍጠር… Yonas Getnet Jan 29, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በቴክኖሎጂ ዘመኑን የዋጀ ትውልድ ለመፍጠር የኢትዮ ኮደርስ ስልጠናን ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ። የቢሮው ኃላፊ መለሰ በየነ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የ5 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጥቁር አንበሳ የአየር ትርኢት ላይ ለተሳተፉና ድንቅ ብቃታቸውን ላሳዩ አብራሪዎች ዕውቅና ተሰጠ Adimasu Aragawu Jan 29, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ "የአንበሶቹ ሰማይ - ኢትዮጵያ" በሚል በቀረበው የአየር ላይ ትርኢት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አብራሪዎች የዕውቅናና ምስጋና መርሐ ግብር ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ…
ስፓርት በኖርዊች ሲቲ ድንቅ ብቃቱን እያስመለከተ የሚገኘው ትውልደ ኢትዮጵያዊው አሊ አህመድ Melaku Gedif Jan 29, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከካናዳው ቫንኩቨር ኋይትካፕ የእንግሊዙን ኖርዊች ሲቲ በጥር የዝውውር መስኮት የተቀላቀለው ትውልደ ኢትዮጵያዊው አሊ አህመድ በርካቶችን በብቃቱ እያስደመመ ይገኛል፡፡ አሊ አህመድ በፈረንጆቹ 2000 በካናዳ ቶሮንቶ የተወለደ ሲሆን ወላጆቹ ከ30…
ስፓርት ቼልሲ እና ራሂም ስተርሊንግ በስምምነት ተለያዩ abel neway Jan 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው የክንፍ ተጫዋች ራሂም ስተርሊንግ ከቼልሲ ጋር በስምምነት ተለያይቷል፡፡ በቼልሲ ቤት 325 ሺህ ሳምንታዊ ደመወዝ ያገኝ የነበረው የ31 ዓመቱ ተጫዋች ስተርሊንግ፤ ቀሪ የ18 ወራት የኮንትራት ውል ነበረው። ስተርሊን በ2022…
ስፓርት ሉካስ ፓኩኤታ ፍላሚንጎን ለመቀላቀል ከስምምነት ደረሰ abel neway Jan 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብራዝላዊው የፊት መስመር ተጫዋች ሉካስ ፓኩኤታ የሃገሩን ክለብ ፍላሚንጎን በ41 ሚሊዮን ዩሮ ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል፡፡ የ28 አመቱ ተጫዋች በ2022 ከፈረንሳዩ ሊዮን ዌስትሃም ዩናይትድን መቀላቀሉ ይታወሳል፡፡ ሉካስ ፓኩኤታ በክለቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና አጠቃላይ የመጠጥ ውሃ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ የሚደረገው ጥረት … abel neway Jan 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አጠቃላይ የመጠጥ ውሃ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ የሚደረገው ጥረት ውጤት እያስመዘገበ ነው አለ። የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ ጌትነት ስሜ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ አመራሮች ከአሜሪካ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ abel neway Jan 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አመራሮች ከአሜሪካ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክሪስቶፈር ላንዳው ጋር ተወያይተዋል። ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው እና ከፍተኛ አመራሮች ጋር መክረዋል።…
ቢዝነስ ባንኮች እርስ በርስ የውጭ ምንዛሪ ግብይት የሚያካሂዱበት ዲጂታል አውታር ስራ ጀመረ abel neway Jan 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባንኮች እርስ በርስ የውጭ ምንዛሪ ግብይት የሚያካሂዱበት ዲጂታል አውታር በይፋ ስራ ጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ፣ የንግድ ባንኮችና የፋይናንስ ዘርፉ ቁልፍ ባለድርሻ…