Fana: At a Speed of Life!

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 የፍጻሜ ውድድር በነገው ዕለት ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሦስት ወራት በጠንካራ ፉክክር ሲካሄድ የቆየው ፋና ላምሮት የምዕራፍ 21 የፍጻሜ ውድድር በነገው ዕለት ይካሄዳል። አቤል ጌትነት፣ አሮን ሀይሉ፣ ግዛቸው አማረ እና ታፈረ አሰፋ የፍጻሜ ውድድሩ ተፋላሚዎች ሲሆኑ÷ በሦስት ዙር የመረጧቸውን ሙዚቃዎች…

በ2018 አጠቃላይ የስንዴ ምርት 126 ነጥብ 69 ሚሊየን ኩንታል ደርሷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሩብ ዓመታት አጠቃላይ የስንዴ ምርት 126 ነጥብ 69 ሚሊየን ኩንታል ደርሷል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የኢትዮጵያ የስንዴ…

ለመሪዎች ጉባኤ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል – አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቅርቡ በአዲስ አበባ ለሚካሄደው 39ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ። ሚኒስትር ዴኤታው ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ እንግዶችን ከመቀበል ጀምሮ…

በመዲናዋ የስፖርት ማዘውተሪያዎች ተተኪ ስፖርተኞችን ላቀፉ ፕሮጀክቶች ቅድሚያ ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች በተገነቡ የስፖርት ማዘውተሪያዎች ተተኪ ስፖርተኞችን ላቀፉ ፕሮጀክቶች ቅድሚያ ይሰጣል አለ የከተማ አስተዳደሩ የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ፡፡ ቢሮው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተሰሩና እየተሰሩ ያሉ የስፖርት…

ማይክሮ አልጌ የምግብ ሉዓላዊነትን ከማረጋገጥ ባሻገር ለጤና ያለውን ጠቀሜታ ለማሳደግ…

‎‎ማይክሮ አልጌ (ስፓይሮሊና) የምግብ ሉዓላዊነትን ከማረጋገጥ ባሻገር ለጤና ያለውን ጠቀሜታ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩት፡፡ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዮት ብርሀኑ እንዳሉት÷ የስፓይሮሊና ምርቶች ለብዝሀ ሕይወት ጥበቃ እና…

ሀገሩን በኦሊምፒክ የመወከል ህልም ያለው የጅምናስቲክ ተወዳዳሪ…

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጅምናስቲክ ስፖርት ተወዳዳሪው የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ድሪባ ቶሌራ በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል ላይ ስኬታማ ጊዜን እያሳለፈ ይገኛል፡፡ በስፖርት ፌስቲቫሉ በትናንትናው ዕለት ፍፃሜውን ባገኘው የጅምናስቲክ ውድድር…

ከዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ጋር የተጣጣመው የዲጂታላይዜሽን ጉዞ በኦሮሚያ ክልል…

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ጋር በተጣጣመ መልኩ የዲጂታላይዜሽን ስራዎች በትኩረት እየተሰሩ ነው አለ የክልሉ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ባለስልጣን፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር መኮንን በየነ ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት፥…

በህገወጥ የባንክ ሥራ ኢትዮጵያ ከ14 ሚሊየን ዶላር በላይ እንድታጣ በማድረግ የተጠረጠረችው ቻይናዊት ግለሰብ ክስ ተመሰረተባት

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከብሔራዊ ባንክ ፍቃድ ውጪ የባንክ ሥራ በመስራት ኢትዮጵያ ከ14 ሚሊየን ዶላር በላይ እንድታጣ በማድረግ የተጠረጠረችው ቻይናዊት ግለሰብ ክስ ተመሰረተባት፡፡ ሊንግ ቹንግ የተባለችው ተከሳሽ በተለያዩ የውጭ ሀገራት የሚገኙ ሰዎች ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ…

ሪፎርሙ ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ኃይል በማፍራት የአገልግሎት አሰጣጥን ያዘምናል – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ኃይል በማፍራት የአገልግሎት አሰጣጥን ያዘምናል አሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን። የክልሉ የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአሶሳ ከተማ ተካሂዷል። አቶ…

ኢትዮ ቴሌኮም ከ85 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ስድስት ወራት ከ85 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የተቋሙን የ2018 በጀት ግማሽ ዓመት አፈጻጸም አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡…