Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከሮታሪ ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ ከሮታሪ ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንት ፍራንስኮ አሪዞ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ወቅት ፕሬዚዳንት ታዬ እንዳሉት፤ የሮታሪ ኢንተርናሽናል አባል ድርጅቶች ለዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ለውጥ የሚያደርጉትን ጥረት ማሳደግ…

አፍሪካ ሕብረት እና አሜሪካ በተለያዩ ዘርፎች ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ ሕብረት እና አሜሪካ በመሠረተ ልማት፣ በሰላም እና ደህንነት ጉዳዮች ላይ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ በዛሬው ዕለት ከአሜሪካ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክሪስቶፈር ቲ…

7ኛው የመላ አፋር ስፖርት ውድድር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው የመላ አፋር ስፖርት ውድድር “አንድነት ለጥንካሬያችን ስፖርት ለሠላማችን” በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ነው፡፡ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ማህበራዊ ጉዳዮች አስተባባሪና የባህል፣ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ ሐሚድ ዱላ እንዳሉት÷…

ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ህብረት በኢነርጂ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ህብረት በታዳሽ እና ዘላቂ የኢነርጂ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተስማምተዋል፡፡ በ27ኛው የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብስባ ላይ ለመሳተፍ ወደ ሞቃዲሾ ያቀኑት የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከአውሮፓ…

የዘመን ባንክ አጠቃላይ ሀብት 106 ቢሊየን ብር ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ መንፈቅ የዘመን ባንክ አጠቃላይ ሀብት 106 ቢሊየን ብር መድረሱን ባንኩ አስታወቀ። የዘመን ባንክ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በተገኙበት የባንኩ የስድስት ወራት እንቅስቃሴ ውይይት መድረክ ማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል።…

በመልዕክት መላላኪያ አማራጮች የሚፈጸሙ የሳይበር ጥቃቶችን ለመከላከል…

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዜጎች በዋትሳፕ፣ በቴሌግራም እና በሌሎች የመልዕክት መላላኪያ አማራጮች ለሚፈጸሙ የሳይበር ጥቃቶች እና የማጭበርበር ድርጊቶች ተጋላጭ እንዳይሆኑ ተገቢውን ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል አለ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ)። ኢመደአ…

በትግራይ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ዝግጅት

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ተሳትፎ ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ስራ በማከናወን ላይ እንገኛለን አሉ፡፡ ዴሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት) ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አልማዝ ገ/ፃዲቅ÷ በትግራይ ክልል 17…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአሜሪካ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ከሀገሪቱ የአፍሪካ እዝ አዛዥ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአሜሪካ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክሪስቶፈር ቲ ላንዳው እና ከአሜሪካ የአፍሪካ እዝ አዛዥ ጄነራል ዳግቪን አንደርሰን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…

ከ1 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጓዘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 6 ወራት ከ1 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጉዟል አለ የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ፡፡ የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የ2018 በጀት ግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ…

ኢትዮጵያና አሜሪካ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአሜሪካ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክርስቶፈር ላንዳው ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ኢትዮጵያና አሜሪካ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…