ቢዝነስ ከ359 ሺህ ቶን በላይ ማር ለማምረት እየተሰራ ነው Mikias Ayele Jan 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ ከ359 ሺህ ቶን በላይ ማር ለማምረት እየተሰራ ነው አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡ በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እንደ ሀገር ተግባራዊ እየተደረገ በሚገኘው የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ትኩረት ከተደረገባቸው ዘርፎች መካከል…
ስፓርት በማንቼስተር ሲቲ አጀማመሩ የሰመረለት አንቶኒዮ ሴሜንዮ… Melaku Gedif Jan 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፕሪሚየር ሊጉ በቦርንማውዝ በመድመቅ ደረጃውን ከፍ አድርጎ ወደ ኢትሃድ ያቀናው አንቶኒዮ ሴሜንዮ በማንቼስተር ሲቲ ቤት በፍጥነት መላመድ ችሏል፡፡ ከጋናዊ አባቱ እና ፈረንሳዊ እናቱ በፈረንጆቹ 2000 በእንግሊዝ የተወለደው ሴሜንዮ በሊጉ ደማቅ…
ፋና ስብስብ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 የፍጻሜ ውድድር በመጪው ቅዳሜ ይካሄዳል Yonas Getnet Jan 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሦስት ወራት በጠንካራ ፉክክር ሲካሄድ የቆየው ፋና ላምሮት የምዕራፍ 21 የፍጻሜ ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ይካሄዳል። አቤል ጌትነት፣ አሮን ሀይሉ፣ ግዛቸው አማረ እና ታፈረ አሰፋ የፍጻሜ ውድድሩ ተፋላሚዎች ሲሆኑ÷ በሦስት ዙር የመረጧቸውን ሙዚቃዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰው ተኮር ሥራዎች ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት ይሰራል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Melaku Gedif Jan 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጀመሩ ሰው ተኮር ሥራዎች ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት አፈጻጸም ግምገማ ላይ በቀጣይ ትኩረት…
የሀገር ውስጥ ዜና መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በአማራ ክልል … Mikias Ayele Jan 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በክልሉ በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በኩል ተገልጋዮችን በስፋት ለማስተናገድ ትኩረት ተሰጥቷል አለ። በቢሮው መሶብ የአንድ ማዕክል አገልግሎት አስተባባሪ ተማረ አቤ ለፋና ዲጂታል…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሳደግ … Adimasu Aragawu Jan 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሳደግ በትኩረት እየሰራሁ ነው አለ። የክልሉ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ የሺዋስ ዓለሙ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ ሚዛን አማን ከተማ መሶብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አሜሪካ ብሔራዊ ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ በጋራ ለመስራት ተስማሙ Adimasu Aragawu Jan 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና አሜሪካ ብሔራዊ ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) ከአሜሪካው የአፍሪካ ዕዝ አዛዥ ጄኔራል ዳግቪን አርኤም አንደርሰን ጋር ተወያይተው በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። ውይይቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር ኃይል ፈጣን ለውጥ እያስመዘገበ ነው – የአሜሪካ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር Adimasu Aragawu Jan 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል በየዓመቱ ፈጣን ለውጥ እያስመዘገበ ነው አሉ የአሜሪካ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክርስቶፈር ላንዳው። ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በቢሾፍቱ በተካሄደው የኢፌዴሪ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት ክብረ በዓል ማጠቃለያ መርሐ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በቅርቡ የማርበርግ ቫይረስ ስርጭትን መቆጣጠር መቻሏ ትልቅ ስኬት ነው – የሮተሪ ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንት Adimasu Aragawu Jan 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቅርቡ የማርበርግ ቫይረስ ስርጭትን ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠር መቻሏ ትልቅ ስኬት ነው አሉ የሮተሪ ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንት ፍራንሲስኮ ኦሬዞ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ጋር ባደረጉት ውይይት ጤና ሚኒስቴር በቅርቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 800 ሰዎችን በማዘዋወር ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ከግል ተበዳዮች አሰባስበዋል የተባሉ ግለሰቦች ተከሰሱ Abiy Getahun Jan 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 800 ሰዎችን በማዘዋወር ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ከግል ተበዳዮች አሰባስበዋል የተባሉ 28 ግለሰቦች በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ወንጀል ችሎት ክስ ተመስርቶባቸዋል። የፍትሕ ሚኒስቴር የተደራጁ እና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀል ጉዳዮች…