የንግድ ዘርፍ ተግዳሮቶችን በአሰራር ለማረም የተከናወነው ሥራ መሰረታዊ ለውጥ እያመጣ ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በንግድ ዘርፍ የሚስተዋሉ ተግዳሮቶችን በአሰራር ለማረም የተከናወነው ሥራ መሰረታዊ ለውጥ እያመጣ ነው አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)።
የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ያስገነባው ዘመናዊ…