ቢዝነስ በባህር ዳር የኤሌክትሪክ የከተማ አውቶብሶች በይፋ ስራ ጀመሩ Mikias Ayele Jan 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 10 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ የከተማ አውቶብሶች በባህር ዳር ከተማ በይፋ አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል፡፡ የነዳጅ ወጪና የውጭ ምንዛሪን ለማስቀረት እንዲሁም የአካባቢ ብክለትን ለመቀነስ መንግሥት በያዘው እቅድ መሠረት በተለያዩ ከተሞች የኤሌክትሪክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥምቀት በዓል መንፈሳዊ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ ሊከበር ይገባል – ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ Mikias Ayele Jan 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋ እና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጥምቀት በዓል መንፈሳዊ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ ሊከበር ይገባል አሉ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ያለደረሰኝ ሽያጭ ሲፈፅሙ የተገኙ 11 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Mikias Ayele Jan 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በኮንስትራክሽን ግብአት አከፋፋይ ነጋዴዎች ላይ በተካሄደ የታክስ ኦፕሬሽን ያለደረሰኝ ሽያጭ ሲፈፅሙ የተገኙ 11 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ገቢዎች ቢሮ ለፋና ዲጂታል እንዳስታወቀው÷ በትናንትናው ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒሰትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሱርማ ወረዳ የተገነባውን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መርቀው ከፈቱ Mikias Ayele Jan 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒሰትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቀዳማዊት እመቤት ፅ/ ቤት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሱርማ ወረዳ የተገነባውን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መርቀው ከፍተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕከት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና አጠቃላይ ሪፎርሞች እያንዳንዱ ዜጋ በቅርብ ርቀት የሚመለከተው ውጤት አምጥተዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Yonas Getnet Jan 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘርፍ እና በማክሮ ደረጃም የመጡት አጠቃላይ ለውጦች እያንዳንዱ ዜጋ በቅርብ ርቀት የሚመለከተው ውጤት እያመጡ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቁልፍ የመንግሥት ፋይናንስና ሌሎች የዘርፉ ተቋማትን ያሰባሰበው…
ቢዝነስ 130 ሚሊየን ሕዝብ መሸከም የሚችል አውድ ለመፍጠር ተቋማት ግንባታ ላይ ሰርተናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Yonas Getnet Jan 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 130 ሚሊየን ሕዝብ መሸከም የሚችል አውድ ለመፍጠር ተቋማት ግንባታ ላይ ትኩረት ሰጥተን ሰርተናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቁልፍ የመንግሥት ፋይናንስና ሌሎች የፋይናንስ ዘርፍ ተቋማትን ያሰባሰበው ‘የፋይናንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በቴክኖሎጂ የታገዙ ምርምሮችን ለማስፋት እየተሰራ ነው – ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር) Abiy Getahun Jan 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት በቴክኖሎጂ የታገዙ የግብርና ምርምሮችን ለማስፋት እየሰራ ነው አሉ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር)። ኢንስቲትዩቱ የምግብና የተመጣጠነ ምግብ ደህንነትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥምቀትን በድምቀት እንዲከበር አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተጠናቅቋል Abiy Getahun Jan 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥምር የፀጥታና የደህንነት ግብረ ኃይል የከተራ እና የጥምቀት በዓል በድምቀት እንዲከበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማጠናቀቅ ወደ ስራ ተገብቷል አለ። በግብረ ኃይሉ የተደረገውን ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ ውይይት አድርጓል። በውይይቱ ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥምቀት በዓል የከተማችን የድምቀት ምንጭና የዓለም ሀብት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Yonas Getnet Jan 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት በዓል የከተማችን አንዱ የድምቀት ምንጭ እና የዓለም ሀብት ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ እሴቱን ጠብቆ ፍፁም ባማረ መልኩ እንዲከበር ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን…
ስፓርት ሀዲያ ሆሳዕና ምድረ ገነት ሽረን አሸነፈ Yonas Getnet Jan 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሀዲያ ሆሳዕና ምድረ ገነት ሽረን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ቀን 10 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የሀዲያ ሆሳዕናን ግቦች ብሩክ በየነ በፍጹም ቅጣት ምት፣…