Fana: At a Speed of Life!

ወደ ፍጻሜ ለማለፍ ብርቱ ፉክክር የሚደረግበት የፋና ላምሮት 12ኛ ሳምንት ውድድር

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተወዳጁ ፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 የባለተሰጥዖ ድምፃውያን ውድድር 12ኛ ሳምንት በነገው ዕለት ቀጥሎ ሲካሄድ ወደ ፍጻሜ ለማለፍ ብርቱ ፉክክር ይደረግበታል። በዕለቱ ዳዊት ኪ/ማርያም፣ ታፈረ አሰፋ፣ አሮን ሀይሉ፣ አቤል ጌትነት እና ግዛቸው አማረ…

መረጃን ሳይቆልፉ የሚፈጸሙ የሳይበር ጥቃቶች መጨመር…

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ላይ የሳይበር ጥቃት ስልት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተቀያየረ ይገኛል። በዚህም አሁን ላይ አጥቂዎች መረጃን ከመቆለፍ ይልቅ መረጃን በመስረቅና ገንዘብ ካልከፈላችሁ ይፋ እናደርጋለን በማለት የሚያደርሱት ማስፈራሪያ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተሰምቷል።…

መጪውን ብልጽግና ታሳቢ በማድረግ ኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፏን እያዘመነች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መጪውን የኢትዮጵያ ብልጽግና ታሳቢ በማድረግ ኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፏን እያዘመነች ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት “የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ” በሚል ሀሳብ ዐበይት…

የቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፉ ማሻሻያ ለፋይናንስ ተደራሽነትና ቅልጥፍና ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው – የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን

የቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፉ ማሻሻያ ለፋይናንስ ተደራሽነትና ቅልጥፍና ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው አሉ ‎የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ባልቻ ሬባ (ኢ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ቁልፍ የመንግሥት ፋይናንስና ሌሎች የፋይናንስ ዘርፍ ተቋማትን…

ባለስልጣኑ በካፒታል ፈላጊዎችና ካፒታል አቅራቢዎች መካከል ድልድይ የሚሆን ስርዓት እየገነባ ነው – ሃና ተኽልቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የካፒታል ገበያ ስርዓት ፈጠራን በማበረታታት በካፒታል ፈላጊዎችና ካፒታል አቅራቢዎች መካከል ድልድይ የሚሆን ስርዓት እየገነባ ነው አሉ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሃና ተኽልቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

 ተበታትኖ የቆየውን ሀብት በተደራጀ መንገድ የማስተዳደር ስራ ተግባራዊ እየሆነ ነው – ብሩክ ታዬ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተበታትኖ የቆየውን ሃብት በተደራጀ መንገድ የማስተዳደር ስራ ተግባራዊ እየሆነ ነው አሉ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር)፡፡ ‌‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ቁልፍ የመንግሥት ፋይናንስና…

የኢኮኖሚ ማሻሻያው የዋጋ ግሽበት ወደ 9 ነጥብ 7 በመቶ ዝቅ እንዲል አድርጓል – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራው የዋጋ ግሽበት በ2012 ከነበረበት 30 በመቶ በታህሳስ ወር 2018 ወደ 9 ነጥብ 7 በመቶ ዝቅ እንዲል አድርጓል አሉ የብሔራዊ  ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት…

ኪን ኢትዮጵያ ሕብረ ብሔራዊነትን ለመገንባትና ገዢ ትርክትን ለማስረጽ ጉልህ ሚና አለው – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ 'ኪን ኢትዮጵያ' ሕብረ ብሔራዊነትን ለመገንባትና ገዢ ትርክትን ለማስረጽ ጉልህ ሚና አለው አሉ። 'ኪን ኢትዮጵያ' የጥምቀት በዓልን ለማክበር በተሞሸረችው ጎንደር ከተማ መስቀል አደባባይ የባህልና የኪነ ጥበብ…

ዘመናዊ የታክስ አስተዳደር በመገንባት ዘላቂ የገቢ እድገትን የማረጋገጥ ስራዎች ተከናውነዋል – ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ ከለውጡ ወዲህ ተቋማዊ የማስፈጸም አቅምን በማሳደግና ዘመናዊ የታክስ አስተዳደር ስርዓት በመገንባት ዘላቂ የገቢ እድገትን የማረጋገጥ ስራዎች ተከናውነዋል አሉ፡፡ ‎ ‎‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…

የኢኮኖሚ ማሻሻያው ኢትዮጵያ በፍጥነት እያደጉ ካሉ ሀገራት አንዷ እንድትሆን አስችሏታል – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ኢትዮጵያ በፍጥነት እያደጉ ካሉ የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ እንድትሆን አስችሏታል አሉ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ፡፡ ‎‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ቁልፍ የመንግሥት ፋይናንስና…