Fana: At a Speed of Life!

ቼልሲ ተጋጣሚውን ሲያሸንፍ ሊቨርፑል አቻ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ቼልሲ ተጋጣሚውን ሲያሸንፍ ሊቨርፑል አቻ ተለያይቷል። 12 ሰዓት ላይ በተጀመረው የቼልሲ እና ብሬንትፎርድ ጨዋታ ቼልሲ 2 ለ 0 ማሸነፍ ችሏል። በጨዋታው የቼልሲን ማሸነፊያ ግቦች ጃኦ ፔድሮ…

የከተራና የጥምቀት በዓል ምክንያት በማድረግ ለተሽከርካሪዎች የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መጪውን የከተራና የጥምቀት በዓል ምክንያት በማድረግ ለተሽከርካሪዎች የሚዘጉ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ይፋ አድርጓል። ጥር 10 እና 11 ቀን 2018 ዓ.ም በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የከተራና የጥምቀት በዓል…

ማንቼስተር ዩናይትድ ማንቼስተር ሲቲን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ ማንቼስተር ሲቲን 2 ለ 0 አሸንፏል። በኦልድትራፎርድ ስታዲየም በተካሄደው የማንቹርያን ደርቢ ጨዋታ የቀያዮቹን ግቦች ብሪያን ምቡሞ እና ፓትሪክ ዶርጉ ከመረብ አሳርፈዋል።…

መቻል አርባ ምንጭ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ15ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር መቻል አርባ ምንጭ ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ቀን 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የመቻልን ግቦች ቸርነት ጉግሳ በፍጹም ቅጣት ምት እና ቻርለስ ሙሲጌ…

የገጠር ኮሪደር የአርሶ እና አርብቶ አደሮችን ሕይወት በመለወጥ ረገድ ትልቅ ሚና የሚጫወት ሀገራዊ ሥራ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገጠር ኮሪደር የአርሶ አደሮችን እና አርብቶ አደሮችን ሕይወት በመለወጥ ረገድ ትልቅ ሚና የሚጫወት ሀገራዊ ሥራ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ዛሬ በደቡብ…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከ8 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ8 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል አለ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ህይወት አሰግድ እንዳሉት፥ በክልሉ የሚሰበሰበውን ገቡ ለማሳደግ ለግብር ከፋዩ ማህበረሰብ…

ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለመፍጠር ዘመኑን የዋጀ ሥርዓተ ትምህርት ያስፈልጋል – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በትምህርት ቤቶች በዲሲፕሊን የታነጸ ብቁ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለመፍጠር ዘመኑን የዋጀ ሥርዓተ ትምህርት መዘርጋት አስፈላጊ ነው አሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል። አቶ መላኩ አለበል በጎንደር ከተማ የፋሲለደስ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት…

የሸኮ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ቲከሻ ቤንጊ” በአዲስ አበባ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸኮ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል "ቲከሻ ቤንጊ" በአዲስ አበባ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ተከበረ፡፡ በዓሉ የመንግሥት ስራ ኃላፊዎች፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት፣ የብሔረሰቡ ተወላጆች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት…

በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከ4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ባለፉት ስድስት ወራት ከ4 ቢሊየን ብር በላይ ተሰብስቧል አለ የአስተዳደሩ ገቢዎች ባለስልጣን፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አብዱሰላም መሀመድ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ በተያዘው በጀት አመት በከተማ አስተዳደሩ ገቢን በተገቢው…

የገበታ ቱሪዝም…

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አነሳሽነት የተጀመሩ የገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለሀገር እና ገበታ ለትውልድ ፕሮጀክቶች የኢትዮጵያን የቱሪዝም ዘርፍ በመሰረታዊነት እየቀየሩ ይገኛሉ፡፡ ኢትዮጵያ ከአንድ ድንጋይ ከተጠረቡ የላሊበላ ውቅር አብያተ…