የአልጄሪያ ሳተላይት ማምጠቅ የአፍሪካን ህዋ ሳይንስ እድገትን ያሳያል – መሐሙድ አሊ ዩሱፍ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአልጄሪያ ሳተላይት ማምጠቅ የአፍሪካን ህዋ ሳይንስ ከፍተኛ እድገትና የጂኦስፓሻል አቅሞችን ያሳያል አሉ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ።
አልጄሪያ “አልሳት-3 ኤ” የተሰኘች የመሬት ምልከታ ሳተላይትን በተሳካ ሁኔታ ወደ ህዋ…