Fana: At a Speed of Life!

የኤሌክትሪክ አገልግሎት የቆጣሪ ውል እድሳትን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም አራዘመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚያገለግል የቆጣሪ ውል የእድሳት ጊዜ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ማራዘሙን አስታውቋል፡፡ የውል እድሳቱን ከሕዳር 1 እስከ መጋቢት 30 ቀን 2016 ዓ.ም ለማከናወን ታቅዶ ወደ ሥራ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኡስማን ዲዮን ጋር ተወየዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኡስማን ዲዮን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ኡስማን ዲዮን ባለፉት ዓመትታ ለኢትዮጵያ ላደረጉት ዘርፈ ብዙ ድጋፍ…

ሰሜን ኮሪያ በርካታ ባላስቲክ ሚሳኤሎችን ወደ ምስራቅ ባህር መተኮሷ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ለባለ ብዙ ወገን የሚኒስትሮች ስብሰባ ሴኡል መግባታቸውን ተከትሎ ሰሜን ኮሪያ በርካታ የአጭር ርቀት ተወንጫፊ ባላስቲክ ሚሳኤሎችን ወደ ምስራቅ ባህር መተኮሷን የደቡብ ኮሪያ ጦር ተናግሯል፡፡…

ባለፉት 2 ወራት ከ9 ሺህ በላይ ሰዎች በኩፍኝ ተይዘዋል- ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ ከ9 ሺህ 500 በላይ ሰዎች በኩፍኝ በሽታ መያዛቸውን የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በ10 ክልሎች በሚገኙ 91 ወረዳዎች በሽታው መኖሩን በኢንስቲትዩቱ በክትባት የምንከላከላቸው በሽታዎች ቅኝትና…

በቱርክ እግር ኳስ የሚስተዋሉ የሜዳ ላይ እረብሻዎች…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራብዞን ስፖርት ደጋፊዎች የፌነርባቼ ተጫዋቾችን በጨዋታው ማጠናቀቂያ መደባደባቸውን ተከትሎ የቱርክ ሱፐር ሊግ ሌላ አሳዛኝ ክስተት አስተናግዷል፡፡ ትላንት ምሽት በፓፓራ ፓርክ የተደረገው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ተመጣጣኝ ፉክክርን አስተናግዶ…

በመዲናዋ 2 ነጥብ 3 ሚሊየን ነዋሪዎች የጤና መድህን ተጠቃሚ ሆነዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 2 ነጥብ 3 ሚሊየን ነዋሪዎች የማህበረሰብ ዓቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸውን የከተማ አስተዳደሩ ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የማህበረሰብ ዓቀፍ ጤና መድህን ዳይሬከተር ኢብራሂም ተካ ለፋና ብሮድካስቲን ኮርፖሬት…

ፋሲል ከነማ እና ሲዳማ ቡና አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ እና ሲዳማ ቡና 2 አቻ ተለያይተዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ስምንተኛ ሳምንት ጨዋታ በድሬዳዋ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡ ፋሲል ከነማ እና ሲዳማ ቡና ቀን 10 ሰዓት ላይ ባደረጉት ጨዋታ…

ሁሉም የፋይናንስ ሥርዓቶች ደህንነቸዉ የተጠበቀ በመሆኑ ህብረተሰቡ ያለምንም ስጋት መጠቀም ይችላል-ብሄራዊ ባንክ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በሁሉም የፋይናንስ ተቋማት የሚገኙ የፋይናንስ ሥርዓቶች ደህንነቸዉ የተጠበቀ በመሆኑ ህብረተሰቡ ያለምንም ስጋት የፋይናንስ አገልግሎቶችን መጠቀም መቀጠል እንደሚችል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ አስታወቀ፡፡ ባንኩ አያይዞም አጠቃላይ…

በኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የተዘጋጀ የፀሎት መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የተዘጋጀ የፀሎት መርሃ ግብር በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ተካሂዷል፡፡ ለሀገር ሰላምና አንድነት  እየተካሄደ በሚገኘው የጸሎትና ምስጋና መርሃ…