Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ በምክክር ሂደቱ የሚሳተፉ ተወካዮች ልየታ ነገ ይጀምራል- ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከነገ ጀምሮ በአዲስአበባ በምክክር ሂደት የሚሳተፉ ተወካዮችን ልየታ ሊጀምር ነው። ኮሚሽኑ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ፥ በተሳታፊዎች ልየታ ሂደት እገዛ የሚያደርጉ ተባባሪ አካላት መለየቱን ገልጿል። የኢትዮጵያ ሲቪል…

“ብሪክስ” ይበልጥ እንዲጠናከር ሺ ጂንፒንግ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍትኀዊ ዓለምአቀፋዊ ሥርዓትን ዕውን ለማድረግ የ”ብሪክስ አባል ሀገራት” ቁጥር መጨመር እና መጠናከር እንዳለበት የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሺ በመልዕክታቸው ÷ ፍትኀዊ ዓለም አቀፋዊ ሥርዓትን ለመገንባት ቡድኑ ተጨማሪ…

ኢትዮጵያ ዛሬ በ3 የማጣሪያ ውድድሮች ትሳተፋለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውን ሴቶች አትሌቶች የሚሳተፉበት የ800 ሜትር፣ 5 ሺህ ሜትር እንዲሁም 3 ሺህ ሜትር መሰናክል ማጣሪያ ይካሄዳል፡፡ ከረፋዱ 5፡05 ላይ የሴቶች 800 ሜትር ማጣሪያ፣ ምሽት 2፡02 ላይ የሴቶች 5 ሺህ ሜትር ማጣሪያ እንዲሁም ምሽት 2፡53…

የኢትዮጵያ መንግስት እና ተመድ የሰብዓዊ ድጋፍ መልሶ ለማስጀመር ቁርጠኝነታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለችግር ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች የሚደርሰውን ሰብዓዊ ዕርዳታ በአፋጣኝ ለማስጀመር የጋራ ጥረቶችን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ። የኢትዮጵያ መንግስት እና የተባበሩት መንግስታት…

በክልሉ የኮሌራ በሽታ እንዳይከሰት የመከላከል ስራ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የኮሌራ በሽታ እንዳይከሰት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ታምራት ቦጋለ÷ በክልሉ አዋሳኝ በሆኑ አንዳንድ ቦታዎች የኮሌራ በሽታ…

ኢትዮጵያ ከዩጋንዳ ጋር ያላትን ትብብር ለማጎልበት በትኩረት እንደምትሰራ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዩጋንዳ ጋር ያላትን የዲፕሎማሲ ትብብር ለማጠናከር በትኩረት እንደምትሰራ በዩጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር እፀገነት በዛብህ ገለጹ። አምባሳደር እፀገነት ፥ የሹመት ደብዳቤያቸውን እና ከፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የተላከ የመልካም ምኞት…

በዘንድሮው ክረምት እስካሁን 7 ነጥብ 3 ቢሊየን ችግኞች ተተክለዋል – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ምዕራፍ የመጀመሪያ ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከተጀመረ አንስቶ እስካሁን 7 ነጥብ 3 ቢሊየን ችግኞች መተከላቸውን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የተፈጥሮ ሃብት ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም መሪ ሥራ አስፈጻሚ ተፈራ ታደሰ÷…

በግሪክ በተከሰተ ሰደድ እሳት የ18 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ምስራቅ ግሪክ ጫካ ውስጥ በተነሳ ሰደድ እሳት የ18 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ በሰደድ እሳቱ ምክንያት ለህልፈት የተዳረጉ 18 ሰዎች አስከሬን በእሳት አደጋ መከላከል ሰራተኞች መገኘቱ ተመላክቷል፡፡ ሟቾቹ ከቱርክ ወደ ግሪክ…

የክልሉን ሕዝብ የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል በትኩረት ይሠራል – አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝብን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል በትኩረት ይሰራል ሲሉ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ። የሕዝቡን ፣ የአመራሩን እንዲሁም የአካባቢውን እምቅ አቅም እና ፀጋ በመጠቀም ጠንካራ ኢኮኖሚን ለመገንባት…