የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 686 ሺህ ሄክታር በአኩሪ አተርና ሰሊጥ እየለማ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Aug 18, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተያዘው የምርት ዘመን 686 ሺህ 376 ሄክታር መሬት በአኩሪ አተርና ሰሊጥ ሰብል እየለማ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። ለኢንዱስትሪ ግብዓትና የውጭ ምንዛሬ በሚያስገኙ ሰብሎች የተሻለ ምርት ለማግኘት ግብ ተይዞ እየተሰራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምሥረታ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Aug 18, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምሥረታ ጉባኤ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ስድስት ዞኖችና አምስት ልዩ ወረዳዎች ተሰማምተው በአንድ ክልል እንዲደራጅ በማለት ድምጻቸውን በሰጡት መሠረት ነው የክልሉ ምስረታ ጉባኤ እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥረታ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Amele Demsew Aug 18, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነባሩ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ህዝቦች ክልልን በአዲስ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ በሚል ለማደራጀት የተጠራ 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤ በወልቂጤ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው በሁለት ተከታታይ ቀናት የሚካሄድ ሲሆን፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ቢሮው ለውስን የትምህርት ዓይነቶች ቅድሚያ በመስጠት መጽሐፍት ማሳተሙን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Aug 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ትምህርት ቢሮ የተማሪና መጽሐፍ ጥምርታን 1 ለ 1 ለማድረግ 1 ሚሊየን 568 ሺህ 348 መጽሐፍት ያስፈልገኛል አለ፡፡ ይህን ለማሳተምም ከ451 ሚሊየን 647 ሺህ ብር በላይ እንደሚያስፈልግ የቢሮው የሥርዓተ-ትምህርት…
ስፓርት ቲዎ ዋልኮት ከእግር ኳስ ተጫዋችነት ራሱን አገለለ Mikias Ayele Aug 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአርሰናል እና የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን የክንፍ ተጫዋች ቲዎ ዋልኮት በ34 ዓመቱ ከፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋችነት ራሱን አግልሏል፡፡ ዋልኮት ለልጅነት ክለቡ አርሰናል ከ100 በላይ ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን በእግር ኳስ ህይወቱ 47…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ ወጥ የገንዘብ ምንዛሬ የተሳተፉ የንግድ ተቋማት ተገኙ Mikias Ayele Aug 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ የገንዘብ ምንዛሬ የተሳተፉ የንግድ ተቋማት በርካታ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ገንዘቦች ይዘው በፖሊስ ተደርሶባቸዋል። ተቋማቱ የአዲስ አበባ ፖሊስ ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ድርጅት ጋር በቅንጅት ባከናወነው ኦፕሬሽን ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐሰተኛ ደረሰኝ ከ30 ቢሊየን ብር በላይ በመሸጥ በከፍተኛ የማጭበረበር ወንጀል የተጠረጠረ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ዋለ Melaku Gedif Aug 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐሰተኛ የሽያጭ ደረሰኝ አዘጋጅቶ ለተለያዩ ነጋዴዎችና ድርጅቶች ከ30 ቢሊየን ብር በላይ በመሸጥ በከፍተኛ የማጭበረበር ወንጀል የተጠረጠረ ግለሰብ በአዲስ አበባ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። ተጠርጣሪው አድራሻው…
የሀገር ውስጥ ዜና 4 ሺህ ከፍተኛ ተሿሚዎች፣ 215 ሺህ አመራሮችና ባለሙያዎች ሃብታቸውን አስመዝግበዋል ተባለ Melaku Gedif Aug 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ4 ሺህ በላይ ከፍተኛ ተሿሚዎች እንዲሁም 215 ሺህ በላይ አመራሮችና ባለሙያዎች ሃብታቸውን እንዳስመዘገቡ የሥነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የሃብት ማሳወቅና ምዝገባ አሰራር ሥርዓት የተመዝጋቢዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለችግር ተጋላጭ ለሆኑ ሴቶች የገቢ ማሰባሰብ ማስጀመርያ መርሐ ግብር ተካሄደ Shambel Mihret Aug 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ ምክንያት ለተለያዩ ችግር ተጋላጭ ለሆኑ ሴቶች የገቢ ማሰባሰብ ማስጀመርያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በግጭትና በሌሎች ምክንያቶች ከኑሯቸውና ከሚተዳደሩበት ስራ የተፈናቀሉ ሴቶችን በገቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ በጅግጅጋ የተከሰተው የእሳት አደጋ ተጎጂዎች መልሶ ማቋቋምና ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Aug 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በጅግጅጋ ከተማ አዲሱ ታይዋን የገበያ ማዕከል ተከስቶ በነበረው የእሳት አደጋ ከተቋቋመው የተጎጂዎች መልሶ ማቋቋምና ደጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ። ርዕሰ መስተዳደሩ በውይይቱ ላይ በሶማሌ ክልል…