የምንመኛትን አፍሪካ ለመፍጠር ለትምህርት የሚመደበውን ሀብት ማሳደግ ይገባል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአጀንዳ 2063 የምንመኛትን አፍሪካ ለመፍጠር በትምህርት ዘርፍ ላይ የሚመደበውን ሀብት ማሳደግ ይገባል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለፁ።
የአፍሪካ ሕብረት 2024 የትምህርት ዓመት በሚል የተሰየመ ሲሆን "ለ21ኛው ክፍለ…