Fana: At a Speed of Life!

ለአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ ምላሽ ለመስጠት ዓለም አቀፍ ትብብር አስፈላጊ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ ምላሽ ለመስጠት ዓለም አቀፍ ትብብር መጠናከር እንዳለበት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። 19ኛው የአፍሪካ የአካባቢ ጥበቃ የሚኒስትሮች መደበኛ ጉባኤ "የአፍሪካን የአካባቢ ችግሮች…

በክልሉ በ984 ሺህ ሄክታር ለውጭ ገበያ የሚውል ቦሎቄና ሰሊጥ እየለማ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ984 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ላይ ለውጭ ገበያ የሚሆን ቦሎቄና ሰሊጥ ልማት እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለፀ። በቢሮው የሰብል ልማት ዳይሬክተር አቶ ሙስጠፋ ሁሴን እንደገለጹት÷በክልሉ ከምግብ እህል በተጓዳኝ ወደ…

ፕሬዚዳንቱ የኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችን የሁለትዮሽ ግንኙነትን ለማሳደግ ቁርጠኝነታውን በድጋሚ አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነትን ለማሳደግ ቁርጠኝነታውን በድጋሚ አረጋገጡ፡፡ በተባበሩት አረብ ኢምሬቶች የኢትዮጵያ አምባሳደር ዑመር ሁሴን የሹመት…

3 ሺህ 125 ኩንታል የተፈጥሮ ሙጫ ምርት ለሀገር ውስጥና ለውጭ ገበያ ቀርቧል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት 3 ሺህ 125 ኩንታል ከርቤ፣ አበከድ፣ ዕጣን እና ሙጫ ለሀገር ውስጥና ለውጭ ገበያ ማቅረቡን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ የኮርፖሬሽኑ የኮሙኒኬሽን ኃላፊ ጋሻው አይችሉህም እንዳሉት÷ 2 ሺህ 275…

በአትላንቲክ ወቅያኖስ በተከሰተ የጀልባ አደጋ 60 ሰዎች የደረሱበት አለመታወቁ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአትላንቲክ ወቅያኖስ ኬፕ ቬርዴ የባህር ዳርቻ አካባቢ በተከሰተ የጀልባ መገልበጥ አደጋ 60 ሰዎች የደረሱበት አለመታወቁ ተሰምቷል፡፡ የሴኔጋል ዜግነት እንዳላቸው የተገለፀው 100 ፍልሰተኞች ከምዕራብ አፍሪካ ተነስተው አትላንቲክ ውቅያኖስን…

በምስራቅ ቦረና ዞን በ464 ሚሊየን ብር 34 ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች እየተገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ቦረና ዞን በ464 ሚሊየን ብር 34 "የቡኡረ ቦሩ" ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች እየተገነቡ እንደሆነ የዞኑ ትምህርት ጽህፈት ቤት ገለጸ፡፡ በጽህፈት ቤቱ የትምህርት ማሻሻያ ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ታደሰ ቡልቶ እንደገለጹት÷ በ464…

በኦሮሚያ ክልል ከ44 ሺህ ሄክታር በላይ የሚሸፍኑ የግድብና መስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ጥናትና ዲዛይን ተከናውኗል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በሶስት ዞኖች ከ44 ሺህ ሄክታር በላይ የሚሸፍኑ ሶስት የግድብና መስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ጥናትና ዲዛይን በበጀት ዓመቱ መከናወኑን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በክልሉ በጉጂ ዞን በሰባ ቦሩ ወረዳ የሞርሞራ፣ በምስራቅ…

ለሀሞት ጠጠር አጋላጭ ምክንያቶች ምንድናቸው?

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለምዶም የሐሞት ጠጠር የምንለው የሐሞት ፊኛ ውስጥ ጠጠር ሲከማች ነው። ይህ ጠጠር ለምን እና እንዴት እንደሚፈጠር ሳይንሳዊ ድምዳሜ ላይ መድረስ ባይቻልም የተለያዩ መላምቶችን ግን መጥቀስ ተችሏል። እነዚህም መላምቶች፣…

ለ2015/16 ምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ከውጭ የማጓጓዙ ሥራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2015/16 ምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ከውጭ የማጓጓዙ ሥራ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡ ኮርፖሬሽኑ ለምርት ዘመኑ ከውጭ የገዛው እና የመጨረሻው 500 ሺህ ኩንታል ዩሪያ በዛሬው ዕለት ጅቡቲ ወደብ መድረሱ…

74 ቤቶችና 160 ተሽከርካሪዎች ሲታገዱ 156 ሚሊየን ብር በላይ ደግሞ በመንግስት ተወርሷል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት 689 ሚሊየን ብር፣ 74 መኖሪያ ቤቶች፣ አንድ ሕንጻና 160 ተሽከርካሪዎች ሲታገዱ 156 ሚሊየን ብር በላይ ደግሞ በመንግስት መወረሱን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…