Fana: At a Speed of Life!

ባለስልጣኑ በአራት የግንባታ ዘርፎች ከ50 ሺህ በላይ ፈቃድ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን በተጠናቀቀው የበጀት ዓመትበአራት ዋና ዋና የግንባታ ፈቃድ ዘርፎች 50 ሺህ 569 ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ በባለስልጣኑ የግንባታ ፈቃድ ዳይሬክተር ደሳለኝ አብዲሳ ለፋና…

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የመጣውን ሰላም ለማስጠበቅ የጋራ ትብብርና ጥረት ሊቀጥል ይገባል – የባህርዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የመጣውን ሰላም በዘላቂነት ለማስጠበቅ የሁላችንም የጋራ ትብብርና ጥረት ሊቀጥል ይገባል ሲሉ የባህርዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር) ገለጹ። በአማራ ክልል አጋጥሞ የነበረውን የፀጥታ…

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ለ40 ሺህ ዜጎች ነፃ የሕክምና አገልግሎት ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል "በጎነት ለጤናችን" በሚል መሪ ሃሳብ ለ40 ሺህ ዜጎች ነፃ የሕክምና አገልግሎት ለመስጠት መዘጋጀቱን አስታወቀ። በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም የሕክምና ኮሌጅ የበጎ ፈቃድ አስተባባሪ ዶክተር ሙሉቀን ተስፋዬ፥ ከነገ…

በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ 350 በላይ ኢንዱስትሪዎች ወደ ስራ እንዲገቡ መደረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ስራ አቁመው ከነበሩ 400 ኢንዱስትሪዎች ውስጥ ከ 350 በላይ ኢንዱስትሪዎች ወደ ስራ እንዲገቡ መደረጉ የኢትዮጵያ ታምርት  ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ፕሮጀክት ፅህፈት ቤት አስተባባሪ አቶ…

የአዲሱ የ’ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል’ እና የነባሩ ክልል መስራች ጉባኤ አርብ ይካሔዳል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲሱ የ’ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል’ እና የነባሩ ክልል መስራች ጉባኤ አርብ ነሐሴ 12 ቀን 2015 ይካሔዳል። የክልል አደረጃጀት ማስፈፀሚያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ ኩታዬ ኩሲያ እንደገለጹት የፊታችን አርብ ነባሩ ክልል በአዲስ…

 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ በይፋ ስራውን ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ በይፋ ስራውን ጀመረ፡፡ ቦርዱ በዛሬው እለት ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ እዝ አባላት ጋር የተወያየ ሲሆን በቀጣይ ቀናትም የመስክ ምልከታ እንደሚያደርግ ገልጿል፡፡ በመድረኩም የአስቸኳይ…

 በአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመከላከል በዘርፉ ያለውን ኢንቨስትመንት ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) አፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል የምታደርገው ጥረት ስኬታማ እንዲሆን የአፍሪካ ሀገራት ለዘርፋ የሚያደርጉትን ኢንቨስትመንት ማስፋት እንዳለባቸው የአፍሪካ ህብረት ገለፀ፡፡ የህብረቱ የግብርና፣ የገጠር ልማት፣ የብሉ ኢኮኖሚና የዘላቂ ልማት…

አምባሳደር ተፈሪ ከዓለም ዓቀፍ የስኳር ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈሪ መለሰ ከዓለም ዓቀፍ የስኳር ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጆስ ኦራይቭ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም አምባሳደር ተፈሪ በኢትዮጵያ ያለውን የለውጥ ሒደት በተመለከተ ገለጻ አድርገዋል። በተለይም የስኳር ፋብሪካዎችን…

በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ለማስፋፋት በትኩረት እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ለማስፋፋት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በርኦ ሀሰን በገላን ከተማ የበላይነህ ክንዴ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ…