Fana: At a Speed of Life!

አማካሪ ኮሚቴው ለምክር ቤቱ የቀረበውን የአስቸኳይ ጊዜ አጀንዳ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበውን የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የምክር ቤቱ አማካሪ ኮሚቴ አጀንዳውን በሙሉ ድምፅ አፀደቀ። በአማራ ክልል ያጋጠመውን የፀጥታ መደፍረስ ተከትሎ የፌዴራል መንግሥት የሚኒስትሮች ምክር ቤት በኢፌዲሪ…

ሲ ሲ ኢ ሲ ሲ የተሰኘው የቻይና ኩባንያ በጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ኢንቨስት ለማድረግ ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡና ማቀነባበር ላይ የሚሰማራ ሲ ሲ ኢ ሲ ሲ የተሰኘ የቻይና ኩባንያ በጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ኢንቨስት ለማድረግ የሚያስቸለውን ስምምነት ዛሬ ፈርሟል፡፡ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ዳንኤል ተሬሳና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን…

ከህግ አግባብ ውጪ ሲሰሩ በተገኙ 107 የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከህግ አግባብ ውጪ ሲሰሩ በተገኙ 107 የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ መወሰዱን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እርምጃ የተወሰደባቸው ንግድ ድርጅቶች ከተሰጣቸው የንግድ ፈቃድ መስኮችና ዓላማዎች ውጪ ሲሰሩ የነበሩ፣ ለኢንስፔክሽን ስራ…

ከአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ

የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ከተቋቋመ ጊዜ ጀምሮ ያከናወናቸውን የመጀመሪያ ምዕራፍ ተግባራት ገምግሟል፡፡ የዕዙ የመጀመሪያ ምዕራፍ ዕቅድ በባሕር ዳር፣ ደብረ ማርቆስ፣ በደብረ ብርሃን፣ በላሊበላ፣ በጎንደርና በሸዋ ሮቢት አካባቢ የተሰባሰበውን በዘረፋ እና በጥፋት የተሰማራ ቡድን በመምታትና…

የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ያስተላለፈው ትዕዛዝና ክልከላ

ቁጥር 1 የሕዝብን ሠላምና ደህንነት ለማስጠበቅ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 6 /2015 አንቀጽ 5 መሰረት የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዙ የሚከተሉትን ትዕዛዞችና ክልከላዎች ደንግጓል። 1) በባሕርዳር፣ ጎንደር፣ ደብረ ብርሃን፣ ደብረ ማርቆስ፣ ሸዋ ሮቢትና…

የፕላስቲክ ተረፈ ምርቶችን ወደ ግንባታ ግብዓትነት ለመቀየር የሚያስችል ፕሮጀክት ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላስቲክ ተረፈ ምርቶችን ወደ ግንባታ ግብዓትነት በመቀየር እስከ 12 ሚሊየን ዶላር ማመንጨትና የውጭ ምንዛሪ ማዳን ለሚያስችል ፕሮጀክት ትግበራ የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር አማካሪ ሚኒስትር ዲዔታ ፎዚያ…

በመዲናዋ ከ57 ሺህ በላይ ታዳጊዎች የስፖርት ስልጠና እየወሰዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከ57 ሺህ በላይ የሆኑ ታዳጊዎች በክረምት የስፖርት ስልጠና መርሀ ግብር እየተሳተፉ እንደሆነ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ። በሁለቱም ፆታዎች ዕድሜያቸው ከ9 እስከ 17 ዓመት…

ዌስትሃም ሃሪ ማጓየር እና ዋርድ ፕራውስን ለማስፈረም ከስምምነት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዌስትሃም ዩናይትድ የማንቼስተር ዩናይትዱን ተከላካይ ሀሪ ማጓየር እና የሳውዝሃምተኑን የመሃል ክፍል ተጫዋች ጄምስ ዋርድ ፕራውስን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል፡፡ ዌስትሃም ለሀሪ ማጓየር ያቀረበው 30 ሚሊየን ፓውንድ በማንቼስተር ዩናይትድ ዘንድ…

የቻይና ባለሃብቶች የጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩአን እና የቻይና ባለሀብቶች የጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክን እየጎበኙ ይገኛሉ። የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ በጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክ…

በማጭበርበር ድርጊት ከ8 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ ግለሰቦች ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከሶማሌ ክልል የተፈናቀልን ነን” በማለት በማጭበርበር በመንግሥት ላይ ከ8 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ 50 ግለሰቦች ተከሰሱ። ክሱ የቀረበው በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተረኛ ችሎት ነው። ተከሳሾቹም÷ ብርሃኑ…