Fana: At a Speed of Life!

በአፋር ክልል ከ353 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመንገድ ጥገናና ግንባታ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በ353 ሚሊየን 331 ሺህ ብር በሆነ ወጪ የመንገድ ጥገና እና አዳዲስ ግንባታ መከናወኑን የክልሉ የመንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የመንገድ ዘርፍ ምክትል ኃላፊ ከድር መሐመድ (ኢ/ር) ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ከድሬዳዋ አስተዳደር ወቅታዊ ጉዳይን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ

ሀገራችን ኢትዮጵያ ከምትታወቅባቸው ድንቅ እሴቶች መካከል በህዝቦቿ ውስጥ የሚፈጠሩ ማናቸውም ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ አለመግባባት የሚፈቱበት የተለያዩ ባህላዊ የግጭት አፈታት ሥርዓቶች ባለቤት መሆኗ ከሰማኒያ በላይ ብሔሮች ብሔረሰቦች ለዘመናት ነፃነቷን እና ሉዓላዊነቷን አስጠብቀው በአንድ…

የአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክቶ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የተሰጠ መግለጫ

ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ ሁሉን አካታች የፖለቲካና ዴሞክራሲ ሥርዓት እንዲሁም ብዝሃ ክፍለ ኢኮኖሚ በመገንባት ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የሚያስችሉ የሠላምና የልማት ተግባራትን እያከናወነች ትገኛለች፡፡ በፖለቲካው መስክም የዴሞክራሲ ባህልን ማዳበር የሚያስችሉ ልምምዶችን…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በታማኝነት ግዴታቸውን ለተወጡ ግብር ከፋዮችና ባለድርሻ አካላት የእውቅና እና የምስጋና መርሐ-ግብር ተካሂዷል። "ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ ቃል ለ2ኛ ጊዜ በተካሔደው የዕውቅናና የምስጋና መርሐ-ግብር ላይ የክልሉ…

ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክቶ ከሶማሌ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ

የሶማሌ ክልል ህዝብና መንግሥት በተለያዩ ጊዜያት በሀገራችን ህዝቦችና በብሔራዊ ሉዓላዊነታችን ላይ ያጋጠሙትን የጸጥታ መደፍረስ ችግሮች እንዲሁም በሀገር ነጻነት ላይ በውጭ ወራሪዎችና በሀገር ውስጥ ጸረ-ሰላም ኃይሎች የሚሸረቡ የጠላት ሴራዎች ከሀገር ደጀን የሆነውን ከጀግናው መከላከያ…

የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማርዲያት በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው። በቆይታቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል። የደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

ወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታን በተመለከተ ከሀረሪ ክልል መንግስት የተሰጠ መግለጫ

እንደሚታወቀው በአማራ ክልል በታጠቁ ጽንፈኛ ቡድኖች አማካኝነት እየደረሰ የሚገኘው ጥቃት በክልሉ ሰብዓዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል። በክልሉ የታጠቁ ጽንፈኛ ቡድኖች አማካኝነት እየተደረገ የሚገኘው እንቅስቃሴም የሀገር እና ህዝብ ደህንነት…

ወቅታዊ አገራዊ ሁኔታን አስመልክቶ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ

የለውጡ መንግስት ባለፉት ዓመታት በሀገራችን ኢትዮጵያ የሁሉም ነገር መሠረት የሆነውን ሠላምን በጽኑ መሠረት በማጽናት ሁለንተናዊ ብልጽግናዋን ለማረጋገጥ እየሠራ ይገኛል። በዚህም ሀገራችን መልካቸውን እየቀያዬሩ ከውስጥና ከውጪ ያጋጠሟትን ፈተናዎች በመቀልበስ አስደማሚ ለውጦችን እያስመዘገበች…

ከደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ

በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የተከፈተውን መጠነ ሰፊ የጥላቻ ዘመቻ በጋራ ልናወግዝ ይገባል! የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሰጠው መግለጫ እንዳመላከተው የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት የሀገርን ዳር ድንበር በመጠበቅ ውድ ህይወቱን እየገበረ እንደ ሀገር…

በሁለቱ ክልሎች ሕገ መንግስትና ሌሎች የሕግ ማዕቀፎች ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እና በነባሩ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ህዝቦች ክልሎች ሕገ መንግስቶች እና በሌሎች የሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የክልል ማዕከል፣ የሁለቱም ክልሎች ዞኖች እና የልዩ ወረዳዎች ከፍተኛ አመራሮች…