Fana: At a Speed of Life!

የአፋር ክልል የ2016 ዓ.ም በጀት ከ11 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል የ2016 ዓ.ም በጀት ከ11 ቢሊየን 993 ሚሊየን ብር በላይ ሆኖ ጸደቀ፡፡ የአፋር ክልል ምክር ቤት በመደበኛ ጉባዔው የክልሉን የ2016 ዓ.ም በጀት መርምሮ አፅድቋል። የበጀት እጥረት ችግርን በመቅረፍ ረገድ የገቢ አቅምን…

የጣሊያን የሥነ-ምኅዳር ዘላቂነት ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ያቋረጣቸውን ፕሮጀክቶች ዳግም ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣሊያን የሥነ-ምኅዳር ዘላቂነት ሚኒስቴር በኮቪድ -19 ወረርሽኝ ምክንያት በኢትዮጵያ አቋርጧቸው የነበሩ ፕሮጀክቶችን ዳግም ሥራ እንዲጀምሩ ለማድረግ ከስምምነት ደርሷል፡፡ በዓለም የሥርዓተ- ምግብ ጉባዔ እየተሳተፉ ያሉት የኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ…

አቶ ሙስጠፌ መሐመድ በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳዮች ላይ ከክልሉ የሥራ ኃላፊዎች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ከ11 ዞኖችና ፖሊስ መምሪያዎች ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ በክልሉ የ2016 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም ዕቅድ የትኩረት አቅጣጫዎች፣ በ2015 የሥራ አፈጻጸም ላይ የታዩ ክፍተቶች እንዲሁም…

ቤቶች ኮርፖሬሽን 2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በበጀት ዓመቱ 2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ የኮርፖሬሽኑ የ2015 ዓ.ም አፈጻጸም እና የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕቅድ ተገምግሟል፡፡ በበጀት ዓመቱ በቤት አስተዳደር፣ በቤት…

ደህንነት ነኝ በማለት ግለሰቦችን በማስፈራራት ገንዘብ ሲቀበል ነበር የተባለ ተጠርጣሪ ፍርድ ቤት ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት መታወቂያ በማዘጋጀት ደህንነት ነኝ በማለት ግለሰቦችን በማስፈራራት ገንዘብ ሲቀበል ነበር የተባለ ተጠርጣሪ ፍርድ ቤት ቀረበ። ተጠርጣሪው ነስሩ ሳሌ ጀማል ይባላል። ግለሰቡ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት…

በትግራይ ክልል ከ55 ሺህ በላይ ታጣቂዎች ወደ ሕብረተሰቡ ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የነበሩ ከ55 ሺህ በላይ ታጣቂዎች ወደ ሕብረተሰቡ መቀላቀላቸውን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ም/ርዕሰ መስተዳድርና ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ጀነራል ታደሰ ወረደ ገለጹ፡፡ ጀነራል ታደሰ ወረደ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ በፕሪቶሪያው…

ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ተወካይ ጋር ተወያዩ 

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ተወካይ ክሪስ ኒኮል ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች በድርጅቱ በኩል የተከናወኑ ተግባራትና በቀጣይ…

የሰው ሀብት ለዘላቂ ልማት መግቢያ መንገድ ነው- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰው ሀብት ልማት ለዘላቂ ልማት መግቢያ መንገድ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በታንዛኒያ…

በአቶ ገብረመስቀል ጫላ የተመራ ልዑክ በጄኔቫ የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ የተመራ ልዑክ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት በስዊዘርላንድ ቆይታቸው ጄኔቫ የሚገኘውን የዓለም የንግድ ጽሕፈት ቤት ጎብኝተዋል፡፡ የጉብኝት መርሐ…

የደም ግፊትን ለመቀነስ የሚያግዙ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ16 ሺህ ህመሙ ባለባቸው ሰዎች ላይ በተደረገ ሙከራ ሁሉም የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች የደም ግፊትን እንደሚቀነሱ በብሪቲሽ ጆርናል ኦፍ ስፖርት ሜዲስን ላይ የታተመ ጥናት ውጤት አመላክቷል፡፡ መሬት ላይ በደረት በመተኛት በትክሻ ትይዩ በክርን…