Fana: At a Speed of Life!

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሚገኙ የተመድ ሰላም አስከባሪዎች ሀገሪቱን ለቀው መውጣት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሰላም አስከባሪዎች ሀገሪቱን ለቀው መውጣት መጀመራቸውን አስታወቀች፡፡ ዲሞክራቲክ  ሪፐብሊክ ኮንጎ የመንግስታቱ ድርጅት ሰላም አስከባሪ ሃይል ለሦስት አስርት ዓመታት ዜጎቼን ሲያሰቃዩብኝ  ነበር…

በአማራ ክልል ለፀጥታ አመራሮች ስልጠና መሠጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ለከፍተኛና መካከለኛ የፀጥታ አመራር አባላት የአቅም ግንባታ ስልጠና መሠጠት ተጀምሯል፡፡ ስልጠናው በዛሬው ዕለት በጎንደር፣ ደብረ ማርቆስ፣ ደሴ እና ደብረ ብርሃን ከተሞች የተጀመረ ሲሆን÷ እስከ ጥር 13 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚቆይ…

 የፌዴራል ፖሊስ የቀድሞ ሠራዊት አባላት ማኅበር እንዲጠናከር ድጋፍ ይደረጋል –  ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፖሊስ የቀድሞ ሠራዊት አባላት ማኅበር እንዲጠናከር አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የቀድሞ ሠራዊት ድጋፍና ልማት ማኅበር ውይይት እያካሄደ ነው።…

ለዴሞክራሲ ማበብና ለልማት መጎልበት የክልሉ ሕዝብ ትጋቱን አጠናክሮ መቀጠል አለበት- አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰላም መጠበቅ፣ ለዴሞክራሲ ማበብና ለልማት መጎልበት የክልሉ ሕዝብ ትጋቱን አጠናክሮ መቀጠል አለበት ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ የሃላባ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ሴራ” በዓል ማጠቃለያ መርሐ ግብር…

የወንጪ-ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ዘርፈ-ብዙ ጥቅም ማምጣቱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጪ-ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ፕሮጀክት ከቱሪዝም ሴክተሩ ባሻገር ዘርፈ-ብዙ ጥቅም ይዞ መምጣቱን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር ገለፁ፡፡ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነው የወንጪ-ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ፕሮጀክት ጠቅላይ…

ሠራዊቱ ተልዕኮውን በአስተማማኝ ሁኔታ እንዲፈጽም አቅም የመገንባቱ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል- ሌ/ጄ ዘውዱ በላይ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከህዝብ የወጣና ለህዝብ የሚቆም ሠራዊትተልዕኮው ያለ ጦርነት የሀገርን ሉዓላዊነት ማስከበር ነው ሲሉ የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ዘውዱ በላይ ገለጹ። በሀገር መከላከያ ሰራዊት የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ዘውዱ…

114 የዓይን ብሌኖች ተዘጋጅተው ለንቅለ ተከላ እንዲውሉ ለሕክምና ተቋማት መሰራጨታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 114 የዓይን ብሌኖችን በማሰባሰብ እና በማዘጋጀት ለንቅለ ተከላ እንዲውሉ ለሕክምና ተቋማት ማሠራጨቱን የኢትዮጵያ ደም እና ኅብረ-ኅዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ 129 የዓይን ብሌኖችን በማሰባሰብ፣…

ወንጪ-ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ፕሮጀክት የቱሪስት ከተማ የመገንባት ራዕይ ያለው ነው – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጪ-ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ፕሮጀክት የቱሪስት ከተማ የመገንባት ሰፊ ራዕይ ያለው ትልቅ ሀገራዊ የልማት አሻራ መሆኑን የመከላከያ ሚኒስትሩና የፕሮጀክቱ አስተባባሪ አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ። የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነው የወንጪ-ደንዲ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ ድል ቀናው

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ21ኛ ሳምንት ጨዋታውን በሜዳው ያደረገው ቼልሲ ድል ቀናው። ፉልሃምን ያስተናገደው ቼልሲ ከእረፍት በፊት ፓልመር በፍጹም ቅጣት ምት ባስቆጠረው ግብ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሶስት ነጥብ ይዞ ወጥቷል። በዚህም…

የወንጪ-ደንዲ ኢኮቱሪዝም መደመር በተግባር የታየበትና በአጭር ጊዜ ትልቅ ስራ መስራት እንደሚቻል የተረጋገጠበት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጪ-ደንዲ ኢኮቱሪዝም ፕሮጀክት መደመር በተግባር የታየበትና በአጭር ጊዜ ውስጥ ትልቅ ስራ መስራት እንደሚቻል የተረጋገጠበት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የወንጪ-ደንዲ ኢኮቱሪዝም ፕሮጀክትን ዛሬ ሲመርቁ…