Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮ-ቻይና የሕግ ማስከበር ትብብር ማዕከልን በኢትዮጵያ ለማቋቋም ስምምነት ላይ ተደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በቻይና የሕዝብ ደኅንነት ምክትል ሚኒስትር ቼን ስዩአን ከተማራ ልዑክ ጋርተወያይተዋል፡፡ ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል÷በቅርቡ ቻይናን በጎበኙበት ወቅት የሀገራቱን የፖሊስ ተቋማት በተለያዩ…

ለጤና ተቋማት መልሶ ግንባታ የሚውል የ31 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአውሮፓ ሕብረት በሰሜን ኢትዮጵያ  ግጭት ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት መልሶ ማቋቋሚያ የሚውል የ31 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጓል፡፡ በአማራ፣ አፋር እና ትግራይ ክልሎች የሚገኙ በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን 160 የጤና…

የተሠረቁ የመኪና ዕቃዎችን እየገዙ ሲሸጡ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱቅ በመከራየት ከተለያየ ቦታ የተሰረቁ የመኪና ዕቃዎችን ከወንጀል ፈፃሚዎች እየገዙ ሲሸጡ የነበሩ 4 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። ተጠርጣሪዎቹ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 በተለምዶ ሱማሌ ተራ ተብሎ…

የግል ኢንቨስትመንት ዘርፉን በማበረታታት ኢኮኖሚውን ማሻሻል ይገባል – ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉንም የልማት አቅምን በማቀናጀትና የግል ኢንቨስትመንት ዘርፉን በማበረታታት ኢኮኖሚውን ማሻሻል ይገባል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል (ዶ/ር) ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ የሚገኘውን…

በደቡብ አፍሪካ ነዋሪዎች በከፍተኛ ቅዝቃዜ መቸገራቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ቅዝቃዜው በማየሉ ሥራ ለመሥራት እንኳን እጅግ እንደተቸገሩ ነዋሪዎቹ እየተናገሩ ነው፡፡ በተለይም የሰሜናዊ ኬፕ መዲና የሆነችው የኪምበርሊ ከተማ አንዳንድ ነዋሪዎች በቅዝቃዜው ሳቢያ መሥራት እንዳልቻሉ ገለጸዋል፡፡ በሀገሪቷ የሚኖሩ…

ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ለአፍሪካ የተቋም መሪዎች የሚሰጠውን ልዩ ሽልማት ለመቀበል ወደ እንግሊዝ አቀኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ  ቃበታ ለአፍሪካ የተቋም መሪዎች የሚሰጠውን ልዩ ሽልማት ለመቀበል ወደ እንግሊዝ አቀኑ፡፡ ሽልማቱን ያዘጋጀው ጠንካራ ተቋማት በመገንባት አርአያነት ያለው  ስራ ላከናወኑ መሪዎች ዓለም ዓቀፍዊ እውቅናና  ሽልማት…

የአዲስ አበባ ከተማ ለ6 ወራት የቤት ኪራይ ጭማሪ ማድረግ የማይቻል መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚቀጥሉት 6 ወራት የቤት ኪራይ ጭማሪ ማድረግ እንዲሁም ተከራይ ማስወጣት የማይቻል መሆኑን አስታወቀ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ የኑሮ ውድነቱ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ላይ የሚያሳድረውን ጫና ለመቀነስ…

ኢጋድ የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዘላቂ የተኩስ አቁም እንዲደርሱ አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች ግጭቱን በማቆም ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ዘላቂ የተኩስ አቁም እንዲደርሱ አሳሳበ። ኢጋድ የሱዳንን ግጭት ለመፍታት ያቋቋመውን የአራትዮሽ የመሪዎች ስብሰባ ዛሬ ጠዋት…

የብሔራዊ መታወቂያ ትግበራ የተጠናከረ የፋይናንስ ዘርፍ ለመገንባት እንደሚያስችል ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መታወቂያ ትግበራ የገንዘብ መጭበርበርን በመቀነስ፣ የፋይናንስ አገልግሎት ተደራሽነትን በመጨመር እና የተሻሻለ የደንበኞችን የማንነት ማረጋገጫ ሥርዓት በመዘርጋት የተጠናከረ የፋይናንስ ዘርፍ ለመገንባት ያስችላል ተባለ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ…