Fana: At a Speed of Life!

የብሔራዊ መታወቂያ ትግበራ የተጠናከረ የፋይናንስ ዘርፍ ለመገንባት እንደሚያስችል ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መታወቂያ ትግበራ የገንዘብ መጭበርበርን በመቀነስ፣ የፋይናንስ አገልግሎት ተደራሽነትን በመጨመር እና የተሻሻለ የደንበኞችን የማንነት ማረጋገጫ ሥርዓት በመዘርጋት የተጠናከረ የፋይናንስ ዘርፍ ለመገንባት ያስችላል ተባለ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

በኢንጂነር አይሻ የተመራው ቡድን በጌዴኦ የሥራ አፈጻጸም እየተመለከተ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዲሪ መስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ የተመራ የሚኒስትሮች ቡድን በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ጌዴኦ ዞን በመገኘት የተመረጡ የከተማና የገጠር ተግባራት አፈጻጸም የሚገኝበትን ደረጃ እየተመለከተ ነው፡፡…

ከንቲባ አዳነች ከፌዴራል መንግስት ከፍተኛ አመራሮች የሱፐርቪዢን ቡድን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከፌዴራል መንግስት ከፍተኛ አመራሮች የሱፐርቪዢን ቡድን ጋር ተወያዩ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ እንደገለጹት÷የከተማ አስተዳደሩን የክረምት ስራዎች አፈፃፀም ለመመልከት…

የፖርቹጋል ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፖርቹጋል የሚገኙ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ የተለያዩ ዘርፎች ላይ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ። ባለሐብቶቹ በኢንዱስትሪ ፓርኮችና በድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና መዋዕለ ነዋያቸውን ማፍሰስ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ አዳዲስ…

በትግራይ ክልል በጦርነት ጉዳት ለደረሰበት ት/ቤት  ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሳታፊ ወጣቶች በትግራይ ክልል እንደርታ ወረዳ በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰበት ደብረ መድኃኒት ት/ቤት የግንባታ ግብዓት ድጋፍ አደረጉ፡፡ ከግንባታ ግብዓት ድጋፉ በተጨማሪም አረንጓዴ ዐሻራ የማኖር እና ለሕጻናት…

በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ የውጭ ሀገር ገንዘብ እና አደገኛ ዕፅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ የውጭ ሀገር ገንዘብና አደገኛ ዕጽ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መያዙን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ። በዚህም መነሻውን አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አድርጎ…

በግብዓት ግዢ ከ40 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ማድረስ የሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ ሰራተኞች ላይ ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተፈጽሟል በተባለ የግብዓት ግዢ ከ40 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ማድረስ የሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ ስድስት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች ስራ አመራር ኮሚሽን ሰራተኞች ላይ ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ።…

ኢትዮጵያ እና ባሕሬን በቱሪዝም ዘርፍ በጋራ ለመሥራት መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ባሕሬን በቱሪዝም ዘርፍ በትብብር ለመሥራት በሚቻልበት ሁኔታ መከሩ፡፡ በባህሬን የኢትዮጵያ ቆንስል ጄኔራል አምባሳደር ሽፈራው ገነቲ ከባሕሬን የቱሪዝም ሚኒስትር ፋጢማ አልሳይራፊ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ በተመድ…

እስከ ሐምሌ 23 ድረስ ከ3 ሚሊየን ኩንታል በላይ ተጨማሪ ማዳበሪያ ከውጭ እንደሚጓጓዝ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ ፊታችን ሐምሌ 23 ቀን 2015 ዓ.ም. ድረስ ከ3 ሚሊየን 685 ሺህ ኩንታል በላይ ተጨማሪ ማዳበሪያ ከውጭ እንደሚጓጓዝ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ እስከ ሐምሌ 23 ከውጭ ከሚጓጓዘው ውስጥ÷ 2 ሚሊየን 485 ሺህ ኩንታል…