የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች የጤና አውደ-ርዕይን ጎበኙ Mikias Ayele Jul 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች በሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ ያለውን የጤና አውደ-ርዕይ ጎበኙ። በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀው ብሔራዊ የጤና ኤግዚቢሽን ከሰኔ 13 ጀምሮ በተለያዩ ተቋማት የስራ ሃላፊዎች የተጎበኙ ሲሆን÷ በዛሬው ዕለትም…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በይርጋዓለም ከተማ የተገነቡ ሶስት ፕሮጀክቶችን መርቀው ከፈቱ Mikias Ayele Jul 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲፈዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን በይርጋዓለም ከተማ የተገነቡ ሶስት ፕሮጀክቶችን መርቀው ከፈቱ፡፡ ፕሮጀክቶቱ የመንገድ፣የድልድይ እና የገበያ ማዕከል ሲሆኑ÷ የህዝብን ጥያቄ መሰረት አድርገው የተገነቡ መሆናቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በብሩንዲ የነጻነት ቀን በዓል ላይ ተካፈሉ Mikias Ayele Jul 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የብሩንዲ 61ኛ ብሔራዊ የነጻነት ቀን በዓል ላይ ተሳትፈዋል። በስነ ስርዓቱ ላይ የብሩንዲ ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የነጻነት ቀን በዓሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች የኮዬ ፈጬ ኮንዶሚኒየም ቤቶች የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ግንባታን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ Mikias Ayele Jul 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ 8 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር ርዝመት እና ከ10 እስከ 40 ሜትር የጎን ስፋት ያለው የኮዬ ፈጬ ኮንዶሚኒየም ቤቶች የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ግንባታን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለውጪ ገበያ ከቀረበ የእንስሳት ተዋፅኦ ከ80 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ Melaku Gedif Jul 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 11 ወራት እሴት ተጨምሮበት ለውጪ ገበያ ከቀረበ የእንስሳት ተዋፅኦ ከ80 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሳህሉ ሙሉ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ ባለፉት 11 ወራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር አቀፍ ደረጃ ወጣቶች የሚሳተፉበት የክረምት በጎ ፍቃድ መርሀ ግብር በአሶሳ ተጀመረ Melaku Gedif Jul 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ መሪነት በሀገር አቀፍ ደረጃ ወጣቶች የሚሳተፉበት የክረምት በጎ ፍቃድ መርሀ ግብር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአሶሳ ከተማ ተጀምሯል። በመርሀ ግብሩ ላይ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አሻዲሊ ሀሰን፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኬንያ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ49 ሰዎች ሕይወት አለፈ Melaku Gedif Jul 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ምዕራባዊ ግዛት በፍጥነት መንገድ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ከ49 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው ኮንቴነር የጫነ ተሳቢ መኪና ከአሽከርካሪው ቁጥጥር ውጪ በመሆኑ እንደተከሰተ የኬንያ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በአደጋው ለህልፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና 11ኛው የስልጤ ልማት ማህበር ዓመታዊ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jul 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው የስልጤ ልማት ማህበር ዓመታዊ ጉባኤ በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚልን ጨምሮ የኢጋድ የደህንነት ዘርፍ ሃላፊ ሲራጅ ፈጌሳ እንዲሁም የፌዴራል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎችና የዞኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ የፕሮግራሞች ገለልተኛ ግምገማ ቡድን ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jul 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ከፍተኛ አመራሮች ከዓለም ባንክ የፕሮግራሞች ገለልተኛ ግምገማ ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ገለልተኛ ቡድኑ ባንኩ ከ2012 እስከ 2022 በኢትዮጵያ የነበረውን ተሳትፎ የሚገመግም ሲሆን÷ ከተለያዩ ዘርፎች ጋር እንደሚገናኝም…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ የእውቅና እና ምስጋና መርሐ ግብር ተካሔደ Melaku Gedif Jul 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ በ2015 ዓ.ም በተመዘገቡ ስኬቶችና የለውጥ ክንውኖች ዙሪያ የእውቅና እና የምስጋና መርሐ ግብር ተካሔደ ፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሉዊጂ፣…