የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ንጹህ ያልነበረን መሬት ወደ አረንጓዴ ሥፍራ የቀየረው ሲሲቢኤ በኢትዮጵያ… Melaku Gedif Jan 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሲሲቢኤ በኢትዮጵያ በድሬዳዋ ከተማ የሚገኘውን ባዶ እና ንጹህ ያልነበረን መሬት ወደ አረንጓዴ ሥፍራ በመቀየር ለከተማ አስተዳደሩ አስረክቧል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች፣ የሲሲቢኤ በኢትዮጵያ አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የፍትሕ አገልግሎቱን የሚያሳልጡ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ sosina alemayehu Jan 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ትግበራ የፍትሕ አገልግሎቱን ለማዘመን የተጀመሩ ተግባራትን ለማሳለጥ በትኩረት ይሰራል አሉ የፍትሕ ሚኒስትር ሀና አርዓያሥላሴ፡፡ ሚኒስትሯ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ስብሰባ…
ቢዝነስ በኦሮሚያ ክልል ለገና በዓል መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ ነው sosina alemayehu Jan 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለመጪው ገና በዓል መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች በስፋትና በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ እየቀረቡ ነው አለ የክልሉ ንግድ ቢሮ፡፡ የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ገሾ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በበዓሉ የመሰረታዊ ፍጆታ እቃዎች…
ቢዝነስ በክልሉ የበዓል ፍጆታ እቃዎች ላይ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ እንዳይከሰት እየተሰራ ነው Adimasu Aragawu Jan 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በዓላትን ተከትሎ የሚከሰቱ የምርቶችን ዋጋ ጭማሪ ለመከላከል በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ፡፡ የቢሮ ኃላፊ አቶ ታሪኩ አካሉ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ መጪዎቹን የገናና…
ቴክ በክልሉ ለ1 ነጥብ 2 ሚሊየን አርሶ አደሮች የፋይዳ መታወቂያ ለመስጠት እየተሰራ ነው sosina alemayehu Jan 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በቀጣይ ሶስት ወራት ውስጥ ለ1 ነጥብ 2 ሚሊየን አርሶ አደሮች የፋይዳ መታወቂያ ለመስጠት በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ መሬት አስተዳደር ቢሮ ፡፡ በክልሉ አርሶና አርብቶ አደሮችን የዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚ ማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ውይይት እና ንግግር ለሀገራዊ አንድነት… sosina alemayehu Jan 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክክር እና ውይይት ችግሮችን መፍታት ለዜጎች አንድነትና ለሀገር ብልጽግና ትልቅ ሚና ይጫወታል አሉ የሕግና ማሕበረሰብ ሳይንስ ምሁራን። ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉት የሕግና የፖለቲካ ሳይንስ ተመራማሪ ዓለማየሁ ገብረማሪያም…
ስፓርት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ Yonas Getnet Jan 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ19ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ ማንቼስተር ሲቲ ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ምሽት 5 ሰዓት ላይ ከሰንደርላንድ ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ 2ኛ ላይ የሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ290 ሺህ ሔክታር ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ይከናወናል Melaku Gedif Jan 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ290 ሺህ 545 ሔክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ግርና ቢሮ፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ ም/ ሃላፊና የተፈጥሮ ሃብት ልማት ዘርፍ አስተባባሪ አቶ መላኩ ባፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ጉዟችን ከሁሉም በሁሉም ለሁሉም እንዲሆን ይሰራል – አቶ አደም ፋራህ Yonas Getnet Dec 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና የኢኮኖሚ አቅጣጫ ጉዞ ከሁሉም፣ በሁሉም፣ ለሁሉም እንዲሆን የማድረግ ስራ ይሰራል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ አቶ አደም…
ስፓርት አልጄሪያ እና ቡርኪና ፋሶ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ Yonas Getnet Dec 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታ አልጄሪያ እና ቡርኪና ፋሶ አሸንፈዋል። በምድብ አምስት ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ በአልጀሪያ ኢኳቶሪያል ጊኒን 3 ለ 1 አሸንፋለች።…